ነፃ አስተያየቶች ወደለውጥ የማያመራው የትግላችን ጉዞ መሰናክሎች! November 28, 2016 by ዘ-ሐበሻ ያልተቃኙ እዉነታወች!! የመጨረሻ ክፍል …………እነ ሌንጮ ባቲ/ለታም የዚሁ በሽታ ፈጣሪዎችና ተጠቂዎች ናቸው:: እነሱ ቅልጥፍ ያለች አማርኛ እያወሩ የኦሮሞ ወጣቶች እንዳይግባቡ አድርገዋል:: አንድ ምሳሌ ልጣል:- Read More
ዜና I went to art school November 26, 2016 by ዘ-ሐበሻ Justo fabulas singulis at pri, saepe luptatum mei an. Duo idque solet scribentur eu, natum iudico labore te eos, no utinam tibique nam. Viderer Read More
ነፃ አስተያየቶች የ“ዓለም አቀፍ አማራ ተራድኦ ድርጅት” ምሥረታ አስፈላጊነትን በሚመለከት – ለውይይት የቀረበ November 23, 2016 by ዘ-ሐበሻ (ዮፍታሔ) ባለፈው 40 ዓመት፣ ይልቁንም ባለፉት 26 ዓመታት አማራውን ያጋጠሙትና አሁንም እንደቀጠሉ ያሉት ችግሮች ከፍ ያሉና ዘርፈ ብዙ ናቸው። ከፍ ያለ ችግር ከፍ ያለ Read More
ነፃ አስተያየቶች የዚህን ጨቋኝ ስረአት እድሜ እንድናሳጥር መረባረብ ይጠበቅብናል (ልኡል አለሜ) November 23, 2016 by ዘ-ሐበሻ ልኡል አለሜ ይድረስ ለተከበራችሁት ሁሉ! አሁንም ወደፊትም በዚህ ገጽ ላይ የኔ ብቻ አመለካከት እና እኔ የማምንበትን ማንንም የማይወክል ሐሳብ እንደምሰነዝር እያረጋገጥኩ ከዚህ በታች አጠር Read More
ዜና የሸአብያ ሰራዊት ተከዜን ተሻግሮ – ህወሐት ኢህአደግ የሸአብያ ወንጀል ለምን ይደብቃል? -ከአስገደ ገብረስላሴ መቀለ November 23, 2016 by ዘ-ሐበሻ ባለፈው ሳምንት የሸአብያ ሰራዊት ተከዜን ተሻግሮ ሰርጎ በመግባት ወደ ወልቃይት ሕሞራ በመውረር በህዝብና በጸጥታ ሀይሎች ጉዳት ለማድረስ ሞክሮ የሀገር መከላከያ ሰራዊትና የአከባቢ ምልሻዎች በከባድ Read More
ነፃ አስተያየቶች ቀበጥ አማት ሲሦ ብትር አላት! (ምሕረቱ ዘገዬ) November 22, 2016 by ዘ-ሐበሻ “የሀገሬን ሕዝብ ለጣሊያን ቅኝ ገዢ አድረህ ተገዛ ከምል ሞቴን እመርጣለሁ” በማለታቸው በመትረየስ ተደብድበው የሞቱ አባት (አቡነ ጴጥሮስ) በተፈጠሩባት ምድር “መሣሪያችሁን በሰላም አስረክባችሁ ‹እግዜር ከሾመው Read More
ነፃ አስተያየቶች የዲያስጶራ ”ይሁዳዎች” – (ከግርማ እንድሪያስ ) November 21, 2016 by ዘ-ሐበሻ የዕውነትና የህይወት መንገድ የሆነውን ኢየሱስ ክርስቶስን ኣሳልፎ የሰጠው ይሁዳ ግዙፍ ወንጀለኛ ነበር። የክርስቶስ ደቀመዝሙር ሆኖ ኣብሮ ከርሟል። ከገበታውም ከትምህርቱም ተቋድሷል። መወለድ ወይም ኣብሮ መዋል Read More
ዜና የአማራ ተጋድሎን እያቀጣጠሉት ካሉት መካከል የትግሉ መሪ መልዕክት አስተላለፉ | ቪዲዮውን ይዘናል November 19, 2016 by ዘ-ሐበሻ ላለፉት 1 ሳምንታት ካለማቋረጥ በትግራይ ነጻ አውጪ ወታደሮች ላይ በሰሜን ጎንደር እርምጃ እየወሰዱ መሆኑን የሚናገሩት የአማራው ማንነት ታጋዮች ስለማንነታቸውና ስለተነሱለት ዓላማ በመሪያቸው በኩል ከጫካ Read More
ኪነ ጥበብ በአምስተርዳም ቢምሃውስ የኢትዮጵያ ሙዚቃ ሲነግሥ አመሸ November 18, 2016 by ዘ-ሐበሻ የኢትዮጵያን ባህልና ሙዚቃ በየዓለማቱ እየዞሩ ሲያስተዋውቁ ይህ የመጀመሪያቸው ባይሆንም ትላንት ምሽት (16 ኞቬምበር 2016) አምስተርዳም ቢም ሃውስ በነጮች ተጠቅጥቆ በሰርከስ ደብረብርሃን እና ከፈንድቃዎች ባንድ Read More
ዜና የአማራ ድምጽ ራድዮ የዛሬ ዜናዎች – በተለይ በጎንደር ስላለው ውጊያ November 17, 2016 by ዘ-ሐበሻ https://www.youtube.com/watch?v=0S1tu4HIBFw የአማራ ድምጽ ራድዮ የዛሬ ዜናዎች – በተለይ በጎንደር ስላለው ውጊያ Read More
ዜና የወያኔ ራዕይ ቅዠት ሆኖ የሚቀረው ሥርአቱን ተረክቦ የሚያስቀጥል ትውልድ ስለማያገኝ ነው | ከይገርማል November 16, 2016 by ዘ-ሐበሻ የሀገራችንን የፖለቲካ ሁኔታ በተመለከተ በተደጋጋሚ የሚነገረው የፖለቲካ ድርጅቶች በዋናነት የአንድነት ኃይሎችና የጎሣ ኃይሎች በሚል በሁለት እንደሚከፈሉ ነው:: ልዩነታቸው የአይዲዮሎጂ ወይም የፖለቲካ ፕሮግራም ሳይሆን ባረጀ Read More
ነፃ አስተያየቶች የፅንፈኝነት አደጋ (ከአንተነህ መርዕድ) November 15, 2016 by ዘ-ሐበሻ ከአንተነህ መርዕድ ኢትዮጵያ እንደ አገር፣ ህዝቧም ነፃነት እንዳለው ዜጋ ለመኖር ያለው ተስፋ አደጋ ላይ እየወደቀ ያለበት ሁኔታ ምክንያቶች ብዙ ቢሆኑም ፅንፈኝነት ጉልህ ቦታ የያዘ Read More
ዜና አሁን የደረሰን ዜና November 15, 2016 by ዘ-ሐበሻ https://www.youtube.com/watch?v=qZgVkepZRdM (ዘ-ሐበሻ) በጎንደር የአማራ ገበሬዎች ከሕወሓት ወታደሮች ጋር የሚያደርጉትን ትንቅንቅ ቀጥለዋል:: ትናንት ለሊት ለዛሬ አጥቢያ ታች አርማጭሆ ወረድ ብላ ካለችው ማክሰኞ ገበያ ገበሬዎቹ የሕወሓት Read More
ነፃ አስተያየቶች ስለ አማራ መደራጀት [ ክፍል ፩] November 14, 2016 by ዘ-ሐበሻ አቻምየለህ ታምሩ አማራ በአማራነት የሚደራጀው እንደ ኦነግ አይነት ኦሮሞነት ወይንም እንደ ወያኔ አይነት ትግሬነት ለመፍጠር አይደለም። እኛ የአማራ ወጣቶች በአማራነት የምንደራጀው ግራዝማች አፈወርቅ ወልደ Read More