ላለፉት 1 ሳምንታት ካለማቋረጥ በትግራይ ነጻ አውጪ ወታደሮች ላይ በሰሜን ጎንደር እርምጃ እየወሰዱ መሆኑን የሚናገሩት የአማራው ማንነት ታጋዮች ስለማንነታቸውና ስለተነሱለት ዓላማ በመሪያቸው በኩል ከጫካ መልዕክት አስተላለፉ:: በትግራይ ነጻ አውጪ መንግስት በከባድ መሳሪያዎች ሳይቀር እየተጨፈጨፈ ያለውን 25 ሚሊዮን ሕዝብ ከጥፋት ለማዳን የተነሳን ነን ብለዋል መሪው በቪዲዮ ባስተላለፉት መልክት:: የመጀሪያው ክፍል ቪዲዮ ተለቋል – ክፍል 2 ቪዲዮም ይኖረዋል ተብሏል:: የመጀመሪያውን ክፍል እነሆ:
https://www.youtube.com/watch?v=ddStBwQWswc&feature=youtu.be