“የመፈንቅለ መንግሥት ሙከራው ለአገራችን የማይመጥን ነው።” – አምባሳደር ትርፉ ኪዳነማርያም

June 24, 2019

ትርፉ ኪዳነ ማርያም፤ በአውስትራሊያ የኢፌዴሪ ባለ ሙሉ ሥልጣን አምባሳደር፤ ሰኔ 15, 2011 በአማራ ክልላዊ መንግሥት የተካሄደውን የመፈንቅለ መንግሥት ሙከራና የተፈጸሙትን ግድያዎች አስመልክተው በካንብራ የኢትዮጵያ ኤምባሲ ስም አውግዘዋል። ሕይወታቸው ላለፈው መሪዎች ቤተሰቦችም የተሰማቸውን ጥልቅ ሐዘን በመግለጽ መጽናናትን ተመኝተዋል።

https://www.youtube.com/watch?v=ZpFPkhFd_mk&t=4s

Previous Story

አስቀያሚው የኢሕአዴግ ድራማ የሽፍጥ ፖለቲካ

Next Story

የአማራ ክልል ተጠባባቂ ፕሬዚዳንት ላቀ አያለው እና ባልደረቦቻቸው የተናገሩት

Go toTop