የአባገዳዎችን ጥሪ በመቀበል የኦነግ ታጣቂዎች ወደ ካምፕ እየገባ ነው

February 20, 2019

 

በአባገዳዎች እና እርቅ ቴክኒክ ኮሚቴ ባደረጉለት የሰላም ጥሪ መሰረት ታጣቂ ሀይሉ ከትላንት ጀምሮ ወደ ተዘጋጀለት ካምፕ እየገባ ነው፡፡ ታጣቂ ሀይሉ በቤጊ፣ጊዳአያና፣ በቦ ገምቤል ፣ መንዲ እና ጊዳሚ ወረዳዎችም በህዝቡ እና በመንግስት አካላት አቀባበል እየተደረገለት ነው፡፡ ከምዕራብ ዞን ብቻ ከአስር ሺህ በላይ የኦሮሞ ነፃነት ግንባር ታጣቂዎች ወደ ተዘጋጀላቸው ካምፕ መመለሳቸውን ቀድሞ የቱለማ አባገዳ በየነ ሰንበቶ ለቢቢሲ ገልፀዋል፡፡

https://www.youtube.com/watch?v=SvwytfrDZTg&t=73s

Previous Story

በረቀቀ መንገድ ተደብቆ ወደ አዲስ አበባ የገባ 4 መትረዬስ ጠብመንጃ እና ከ46 ሺ በላይ ጥይት መያዙን የአዲስ አበባ ፖሊስ ኮሚሸን አስታወቀ

Next Story

የጎንደር ሕብረት ለጎንደር ተፈናቃዮች አንድ ሚሊዮን የኢትዮጵያ ብር መመደቡን አስታወቀ

Go toTop