በኦሮሚያና በሶማሌ ክልሎች ውስጥ በሚገኙ የጊሪና የጃርሶ ጎሳዎች መካከል የተፈጠረውን ግጭት በማቆም ዘላቂ ሰላም ለማምጣት የሚያስችል ስምምነት ተደረገ ፡፡
https://youtu.be/J8BZqY2t65c
የሁለቱ ጎሳዎች የሃገር ሽማግሌዎችና ነጋዴዎች ድሬዳዋ ላይ ያካሄዱትን ውይይት ሲያጠናቅቁ ባወጡት መግለጫ በወንድማማች ህዝቦች መሀል የሚፈጸም ግድያና ሁከት በማስቆም ዘላቂ ሰላም ለማስፈን ስምምነት ላይ መድረሳቸውን አስታውቀዋል፡፡