ጠቅላይ ሚኒስትር ዶክተር አብይ ወደስልጣን ከመጡ ወዲህ ለመጀመሪያ ጊዜ 19 አምባሳደሮች መሾማቸውንና ስም ዝርዝራቸውን መዘገባችን ይታወሳል፡፡ ዛሬ ደግሞ እነዚህ አምባሳደሮች የተሾሙበትን ቦታ ለማወቅ ችለናል፡፡ በዚህ መሰረትም:
1. አምባሳደር ሱሌይማን ደደፎ – ዩናይትድ አረብ ኤመሬትስ/ አቡዳቢ
2. ወ/ሮ ሙሉ – ሰለሞን ጀርመን /በርሊን
3. አቶ አብዱልአዚዝ መሐመድ – ጅቡቲ
4. ወ/ሮ ናሲሴ ጫሊ – ካናዳ /ኦታዋ
5. አቶ ሐሰን ታጁ – ሴኔጋል/ ዳካር
6. አቶ ረታ አለሙ – እስራኤል /ቴልአቪቭ
7. አቶ ሄኖክ ተፈራ – ፈረንሳይ /ፓሪስ
8. ወ/ሮ አለምፀሐይ መሠረት ዩጋንዳ /ካማፓላ
9. ዶ/ር ትዝታ ሙሉጌታ – ህንድ/ ኒውዴልሂ
10. አምባሳደር ተስፋዬ ይልማ – አዲስ አበባ የአፍሪካ ህብረት ቋም መልዕክተኛ
11. አምባሳደር ተሾመ ቶጋ – ቻይና/ቤጂንግ
12. አቶ ተፈሪ ታደሰ – ደቡብ ሱዳን /ጁባ
13. አቶ ፍፁም አረጋ – አሜሪካ /ዋሽንግተን
14. ዶ/ር አዲሱ ገ/እግዚአብሔር – ዙምባብዌ /ሐራሬ
15. አቶ ሚሊዮን ሳሙኤል – ዘሄግ
16. አቶ መለስ አለም – ኬንያ /ናይሮቢ
17. አቶ ብርሃኔ ፍስሐ – አዲስ አበባ ምክትል የአፍሪካ ህብረት ቋም መልዕክተኛ
18. ዶ/ር አይሮራት መሐመድ – ኦማን /ሙስካት እንዲሁም
19. አምባሳደር ሳሚያ ዘካርያ – ኳታር/ዶሃ መመደባቸውን ሰምተናል፡፡ አቶ ፍፁም አረጋ በአሜሪካ አምባሳደር መሆናቸውን ዘሃበሻ አስቀድሞ ዘግቦ ነበር፡፡
https://www.youtube.com/watch?v=rcbWeNfbu_o&t=32s