ወያኔ የተለያዩ ብሔር ብሔረሰቦችን ማጋጨቱን ተያይዞታል

June 27, 2017

የወያኔው መሪ ደብረጽዮን በአዲስ በቃኘው ዘረኛ ፖለቲካ መሰረት በሕዝብ መሃል የእርስ በርስ ጭቶችን ማስፋፋት በሚል በሞያሌ ገሬ(ሶማሌ) ና ቦረናዎችን፤ ሀመርን ከኤርቦሬ፤ ቦዴይን ከኮንሶ …ወዘተ ማጋጨቱ በሰፊው ተከስቷል በሚል ወያኔ ላይ ክስ ቀርቧል። በሶማሌዎችና በኦሮሞዎች መሀል ተጭሮ የነበረው ግጭትም የበረደ ቢመስልም ወያኔ ጸረ ኦሮሞ ሴራውን አጠናክሮ መቀጠሉም ተጋልጧል።

የሕዝብን አንድነት ማፍረስ ለወያኔ ህልውና ወሳኝ በመሆኑ ጽንፈኞችን በየአቅጣጫው አሰማርቶ በተለይም አማራና ኦሮሞውን ለማጋጨት በስፋት እየጣረ ያለው ወያኔ አስመሳይ ቡድኖችንም ማቋቋሙም ተጋልጧል።

ምንጭ ፍኖተ ዴሞክራሲ ራድዮ

Previous Story

በኦሮሚያ ክልል ሁለት አሰቃቂ የመኪና አደጋዎች ደረሱ * በሁለት የመኪና አደጋ የ28 ሰዎች ሕይወት ተቀጠፈ

Next Story

በዛሬው እለት ወገራ ላይ ውጊያ አለ

Go toTop