(ከሮቤል ሔኖክ) ይህ አስቂኝ ኮሜዲ ፊልምን ይመልከቱ… በተለይ ሴት ኮሜዲያኖች እንዲህ ሲደፍሩና ሲዳፈሩ በአዲሱ ልክፍትህ ጋዜጣ አዘጋጅ ርዕዮት አለሙ በ”አሸባሪ አዋጅ” ወይም እንደ ቴዲ አፍሮ “በመኪና ሰው ገጭተሻል” ተብላ እንዳትታሰር አደራ። ለማንኛውም በቪዲዮዎቹ ይዝናኑ። እንደ ር ዕዮት ወይም እንደቴዲ እንዳትሆን ጸልዩላት።
በባንዲራው ኮከብ ላይ…
በምርጫ ቦርድ ላይ
ሴትየዋን በአንድ ጊዜ አማራ ታደርጋቸዋለህ?