“ካንዴም ሁለቴ መሣሪያ ተመትቼ ቆስያለሁ።ግን ይሄ ጉዳቴ ስለ አማራ ህዝብ ስለሆነ ለኔ ኢምንት ነው። – መልካም የሴቶች ቀን ለኛ ጀግና ሴት ታጋዮች

March 9, 2024

ገና ህይወቴን እሰጣለሁ።” ወደ ትግል የወጣሁት እርቦኝ ወይንም ጠምቶኝ አልያም የግል ፍላጎቴን ላሳካ አይደለም።የወጣሁበት ጉዳይ አንድና አንድ ነው እሱም እንደ አማራ ህዝብ የተጋረጠብንን መከራ ለመመከት” በአማራ ፋኖ ወሎ ዕዝ በመቅደላ ፅናትና በልጅ እያሱ ክ/ጦር ስር ካሉ በርካታ ጀግና ሴት ታጋዮች መካከል ጥቂቶቹ ከአማራ ድምፅ ሚድያ ጋር የነበራቸው ቆይታ ይህን ይመስላል።

እውነት እውነቷን
@TMA1961

መልካም የሴቶ ቀን ለኛ ጀግና ሴት ታጋዮች

Leave a Reply

Your email address will not be published.

Previous Story

ምሁሮችን ያስናቀው የ “ፋኖ አርበኛ መሳፍንት” ድንቅ ንግግር |

Next Story

አብይ በቁጣ ስለ ቴዲ ዳኘ ዋለ የተናገረው | ደሴ ሁለት ባልስጣን ተገደሉ | ኮረኔሉ በፋኖ ተሸኘ | አዲስ አበባ ፋኖ ጥቃት ሰነዘረ |

Go toTop