የሰሜኑን የኢትዮጵያ ክፍል ከአዲስ አበባ ጋር የሚያገናኘው የደብረ ብረሃን አዲስ አበባ መንገድ የሚያቋርጡ ተጓዞች፣ ሸኖን አልፈው እንዳይሄዱና ወደመጡበት እንዲመለሱ ሲገደዱ በስፍራው የነበረው ሪፖርተራችን ተመልክቷል

October 2, 2023
ተሸከርካሪዎችን አስቁመው ከተጓዦች መካከል የአማራ ክልል መታወቂ ያላቸውን ተጓዦች ለይተው ወደመጡበት እንዲመለሱ የሚያስገድት፣ የቀድሞው የኦሮሚያ ክልል ልዩ ኃይል መለዮ የለበሱ የጸጥታ ኃይሎችና የታጠቁ ሚሊሺያዎች ናቸው፡፡
ወደ አዲስ አበባ አታልፉም ተብለው ከተሳፈሩበት ተሸከርካሪ ተለይተው ከሚቀሩ ሰዎች መካከል፣ የተወሰኑት በቦታው ላይ ሲጉላሉና ቀሪዎቹ ደግሞ ለሸኖ ቅርብ ወደሆነችው ደብረ ብርሃን ባገኙት የትራንፖርት አማራጭ ሲመለሱ ታዝበናል፡፡
@mesay mekonen

https://youtu.be/I4Zomp4Bo-k?si=OxW4sZMnHeWOm5tQ

Leave a Reply

Your email address will not be published.

Previous Story

አማራ ፋኖ #ድል በድልሆነ# ሰኞ መስከረም 21 2016

Next Story

ቀጥታ ቪድዮ!/ ኮሎኔል ሞገስ ዘገየ ቁጣውን ገለፀ!/ “እርምጃችን ከፍቷል”

Go toTop