ሌተናል ጀኔራል መሃመድ ተሰማ የሸዋን አርሶ አደር በመድፍና በታንክ በጅምላ እየጨፈጨፈው ነው

September 20, 2023
በሜጀራ ጀኔራል ግዛው ኡማ ይመራ የነበረው የፋሽስቱ አብይ አህመድ ጦር በሸዋ አንበሶች ክፉኛ መደምሰሱን ተከትሎ ወራ*ዳው መሃመድ ተሰማ ተጨማሪ 2 ኮር ሰራዊት በማዝመት ሸዋን እየጨፈጨፈ መሆኑን ከአገር መከላከያ ሰራዊት መረጃ መምሪያ የተገኘ ሰነድ ያመለክታል::
በደርግ ዘመነ የክበብ ዘበኛ ወፖ (ወታደራዊ ፖሊስ) የነበረው ተስፈኛው መሃመድ ተሰማ የሸዋን ሕዝብ እየጨፈጨፍክ እንደሆነ ደርሰንበታል!
አንተ ወራ*ዳ ሰሞኑን አንዲት የኦህዴድ ባለ ሃብት ሚስትህን ዱባይ ወስዳ እንዳንሸራሸረቻትና እንዳሳከመቻት አልሰማንም መስሎህ ነው!? አንድ ቀን ታሪክ ይፋረድሃል::
ለአዲስ ዓመት የበዓል ተብሎ በአካውንትህ 2,000,000 ( ሁለት ሚሊዮን) ብር እንደገባልህ አናውቅም መስሎህ ነው?
አማራን እየጨፈጨፉት ያሉት ለሆዳቸው ያደሩ ባንዳ አማራዎች ጭምር ናቸው
አንድ ቀን በሕዝብ ፊት ቆመህ ትዳኛለህ
ሳራ ታደሰ

Leave a Reply

Your email address will not be published.

Previous Story

ኢትዮጵያዊው ጆሴፍ ጎብልስ! ዳንኤል ክብረት?

Next Story

አብይ በአቶ ገዱ እግር ስር ወደቁ – ሽማግሌ ላኩ | ከንቲባዋ ተቀየሩ! ተተኪዉም ታወቁ

Go toTop