በአማራነታቸው ምክንያት በአብይ አህመድ ቡድን ከሀገር መከላከያ ሰራዊቱ ገለል እንዲሉ የተደረጉ ጀኔራል መኮንኖች

April 7, 2023

በአማራነታቸው ምክንያት በአብይ አህመድ ቡድን ከሀገር መከላከያ ሰራዊቱ ገለል እንዲሉ የተደረጉ ጀኔራል መኮንኖች

1ኛ. ጀኔራል አደም መሃመድ – ጦር ኃይሎች ጠቅላይ ኢታማጆር ሹም የነበረ

2ኛ. ጀኔራል ሐሰን ኢብራሂም – የአገር መከላከያ ሰራዊት መረጃ ዋና መምሪያ ዋና አዛዥና በሗላም መከላከያ ስልጠና መምሪያ ዋና አዛዥ የነበረ

3ኛ. ሌተናል ጀኔራል ደሳለኝ ተሾመ – የ7ኛው ዕዝ ዋና አዛዥ የነበረ

4ኛ. ሜጀር ጀኔራል ዋኘው አማራ – የማዕከላዊ ዕዝ ምክትል አዛዥ የነበረ

5ኛ. ሜጀር ጀኔራል አማረ ገብሩ – የሰሜን ዕዝ ምክትል አዛዥ የነበረና በሗላም የአየር ወለድና ኮማንዶ ዕዝ ውስጥ የኮር አዛዥ የነበረ

6ኛ. ሜጀር ጀኔራል ክንዱ ገዙ – የሰሜን ዕዝ ዋና አዛዥ የነበረ

7ኛ. ሜጀር ጀኔራል አዳምነህ መንግስቴ – የስሜን ዕዝ ምክትል አዛዥ የነበረ እና ዘመቻ በሗላም የሰሜን ምዕረብ ዕዝ 102ኛ ኮር ዋና አዛዥ የነበረ

8ኛ. ሜጀር ጀኔራል መሃመድ ሃምዛ – የሜይቴክ ዋና አዛዥ የነበረ

በቅርብ ቀን ከዕዝ አዛዥና ከኮር አዛዥነታቸው የሚባረሩ ተጨማሪ ጀኔራል መኮንኖች እንዳሉም መረጃ ው ይጠቁማል:: ይህንን በዋነኝነት እየሰራ ያለ አበባው ታደሰ ነው።

የመከላከያ ሃይል የሚባለው ሙሉ በሙሉ በኦሮሙማ ኦነግ ሀይል እዝ ቁጥጥር ስር መሆኑ ታውቆ በዚህ ሃይል አማካይነት በአማራ ልዮ ሀይል ፋኖና ሚሊሻ ላይ የሚወሰደውን እርምጃ ሁሉም አማራ እንዲመክት ጥሪ ቀርቧል:: የ አማራ ልዮ ሀይል ፋኖና ሚልሻ የ አማራ ህዝባዊ ሀይልን በመቀላቀል የትጥቅ ትግል እንዲጀምሩ ፊሽካው ተነፍቷል::

ዳግማዊ በላይ

Leave a Reply

Your email address will not be published.

Previous Story

አፈናው ቀጥሏል / ጋዜጠኛ ገነት አስማማው ላይ የደረሰው ጥቃት

Next Story

የበሻሻው ተወካይ ”–አገር ለማፍረስ ከፈልግን ማን ሊከለክለን—የሚያቆመንስ ምን ኃይል አለ?–”

Go toTop