በተያዙት መፈክሮች እንደተገለፀው ጠቅላይ ሚኒስትሩን ወይም የብልፅግና ስርሃትን አሻግሮናል፤ እንደግፋለን ነው።
ይሄ ስርዓት እኮ!
- ኢሬቻውን በደብረዘይት ማክብር የተቸገረ ከነበረ አልፎ አዲስ አበባ ድረስ አርቴፊሻል ሀይቅ ሰርቶ እንዲያከብር የካሰ ስርዓት ነው፣
- ለውጥ ስለጠየቀ ይታሰር ከነበር ወደ አሳሪነት የቀየረ ስርዓት ነው፤
- በወያኔ ተዘቅዝቆ ይገርፈው የነበረ ኦሮሞ ዘቅዝቆ እንዲሰቅል የፈቀደ ስርዓት ነው፤
- ኦሮሞ ያልሆኑትን ገድሎ ንብረት ሲያቃጥል በጠሚር ገና ጥቅሙን መቼ አስከበረ ተብሎ ያሞገሰ ስርዓት ነው፤
- ኦነግ ጥይት ጠሽ አድርጎ ጫካ መሮጥ ከነበረበት ዘመን እንደጫጩት እንዲጨፈጭፍ የፈቀደ ስርዓት ነው፣
- ከባንክ ጠባቂነት ወደ ባንክ ዘራፊነት የቀየረ ስርዓት ነው፣
- በቋንቋው መናገር ይሸማቀቅ ከነበረ ወደ እፃናት በግዳጅ ቋንቋውን እንዲማሩ ያደረገ ስርዓት ነው፤
- ከኦሮሞ ውጪ የሆነ ጋዜጠኛ እና አክቲቪስት እስከ ዶክተር እና ጀነራል እያፈነ አስሮ በድብደባ እያሰቃየ የካሰ ስርዓት ነው።
- ኦሮሞ አይደሉም ያሏቸውን መኖሪያ ቤት በስካቫተር እየናደ ቤት አልባ ያደረገ ስርዓት ነው፤
- ይሄ ስርዓት እኮ ለህክምና ከሀገር ለመውጣት ቋንቋ መናገርን መስፈርት ያደረገ ነው፤
- ይሄ ስርዓት እኮ ከተፈናቃይነት ወደ አፈናቃይነት የቀየረ ስርዓት ነው።
- መታወቂያ በማደል ሲቭል ሰርቪሱን የአንድ ብሄር ከለር የቀየረ ስርዓት ድጋፍ ማድረግ ቢያንሰው እንጂ አይበዛበትም።
![❓](https://fonts.gstatic.com/s/e/notoemoji/15.0/2753/72.png)
![❗](https://fonts.gstatic.com/s/e/notoemoji/15.0/2757/72.png)