የአብይ አህመድ መንግስት የኦሮሞ ብልጽግና ጋጥ ወጥ ወንጀል እና ግፍ ከፋሽሽት ጣሊያን የባሰ ነው

March 16, 2023
ንጉሴን ሳይገድሉ torture አድርገው የጣሉት ልሎችን ሚድያ ለማሸማቀቅ ነው! ይህ ነው ያስደበደበው!!

ታፍኖ የተወሰደው መምህር ታዬ ቦጋለ በአስቸኳ ይፈታ!

ጋዜጠኛ ንጉሴ ብረሃኑን ሰቆቃ ፈጽመው ገላን ላይ ጥለውት ሄደዋል። የጠ/ሚ

መንግስት በኦሮሞ ብልጽግና የጸጥታ አካላት የሚፈጽሙትን ህገ ወጥና ጋጠ ወጥ ወንጀሎች ማስቆም አለበት።

“ሳናጣራ ዜጎችን አናስርም” ተገልብጦ፣ ለስርአቱ የማይመች ትችትና ሃሳብ ያቀረቡ ዜጎች ለአፈናና ለሰቆቃ አየተዳረጉ እንደሆነ እየታየ ነው። አነሱ የተኳቸው ገዥዎች ሲገርፉበት የነበሩ ቤቶች/safe houseዛሬም ለዜጎች አፈና አየዋሉ መሆኑን ተረድተናል።

 

Leave a Reply

Your email address will not be published.

Previous Story

ያዩትን ወይስ የሰሙትን ማመን ይቀላል? – አሰፋ በድሉ

Next Story

ልዩ መረጃዎች! | “የተደገሰልንን ቀድመን ሰምተናል” – ለገሰ ቱሉ | ከአማራ ክልል የወጣው አዲስ መረጃ!

Go toTop