ዐቢይ አህመድ ዘረኝነት ያሳበደው ዘረኛ ፖለቲካ የወልደው አገር አጥፊ መሪ ነው

January 22, 2023

ጉዳዩ ዘረኝነት ያሳበደው ፖለቲካዊነት የወለደው ነው። ጠሚ ዐቢይ ሚኒስቴር መሾም ብቻ ስላልበቃኝ ድስት የደፉ ከለባትንም መሾም አለብኝ በማለት እንደዚህ ነውር ሠርቷል። ታሪክም እግዚአብሔርም ይቅር አይለውም።
አስቸኳይ የቅዱስ ሲኖዶስ ምልዐተ ጉባኤ እንጠብቃለን።
ከዚችም ከዚያችም የወለዷቸውን ልጆች አስኬማቸውን አስረክበው ትዳር መሥርተው ወይም በሕግ ተገድደው ሊያሳድጉ የሚገባቸውን ሁሉ ስለ ቤተ ክርስቲያን ክብር ብለን ዝም ማለታችን እዚህ አደረሰን።
ኦርቶዶክስ እነድትድን እንድትከበር ከተፈለገ መጀመሪያ ከባርነት ከፍርሀት እና ከአደርባይነት መላቀ‍ቅ ይጠበቅባታል። ለመጣው ለሄደው ጎንበስ ቀና ማለት ባርነትን ተቀብሎ በጭቆና የመኖርን ባህል መስበር ይጠበቅባታል::
ኦርቶዶክስ እነድትድን እንድትከበር ከተፈለገ መጀመሪያ ከባርነት ከፍርሀት እና ከአደርባይነት መላቀ‍ቅ ይጠበቅባታል። ለመጣው ለሄደው ጎንበስ ቀና ማለት ባርነትን ተቀብሎ በጭቆና የመኖርን ባህል መስበር ይጠበቅባታል::

 ዓባይነህ ካሤ – ዲን

ጉባኤ ከለባት!

Leave a Reply

Your email address will not be published.

Previous Story

የመፈንቅለ ሲኖዶስ ስም ዝርዝር

Next Story

” አቡነ” ሳዊሮስ ማናቸው ?

Go toTop