ሁሉም በአንድ አላማ ይታገል – እውጡት ከፓርላማ (አቡሽ) + ወንበርሽ (ቴዲ ዮ)

December 30, 2022

https://youtu.be/pRbWY7395Jw

እርግጥ ነው የደፋር አርቲስቶቹ መልእክት ያለውን የገማ የገለማ ዃላ ቀር የጎሰኞች ስርዓትና የሚመራበትን አገር አፍራሽ ህዝብ አጫራሽ የጥፋት ሰነድ ይወገድና አገራችን በአንድነትና በነጻነት ህዝብም በእኩልነትና በህብረት ይኑር ነው እነዚህ ደፋሮች በአገር ውስጥ ለዚያውም  በአዲስ አበባ ተቃምጠው ይህንን የመሰለ ጀግንነትን የተላበሰ ትግል በሙያቸው ሲያደርጉ ምሁር ተብዬው አድር ባይ በሽህ ኪሎሜትር እርቀት ላይ ሆኖ ሥርዓቱን ለማዳን በኤኮኖሚ፣በፖለቲካ፣አማካሪነትና በገንዘብ ተባባሪ መሆኑ ያሳዝናል።የትኛው ምሁር እንደሆነ ያዬንበት ጊዜ ነው።ህዝባዊ ትግሉ ተሳክቶ ሥርዓቱ ሲገረሰስ የስርዓቱ አዘጥዛጭ ጎራ ምን ይውጠው ይሆን?ሁሉም የስራውን ያገኛል፣እያምታቱ መኖር አይቻልም።ማን ምን እንደሰራ ተመዝግቧል።

Agere Addis

Leave a Reply

Your email address will not be published.

Previous Story

የብልጽግና ፓርቲ በገሃነም ደጃፍ ላይ እየጨፈረ ያለ ይመስላል። ይልቁንም የአስተዳደር አቋሙን ለማሻሻል አሁንም አልረፈደበትም

Next Story

ሕዝብ መድረሻ ያሳጣውን እስከመቼ ይታገሳል? | Hiber Radio Special Program Dec 30, 2022 | Ethiopia

Go toTop