“ብልጽግና ልክ ጠረጴዛ ላይ ያለን ብርጭቆ ለመስበር እየተንደረደረ እንዳለ ህጻን ነው” አንዷለም አራጌ

March 20, 2022
“… አንድም ቀን የለውጥ ሃይል የምንለው ቡድን ራሱ አገር በማፍረስ ውስጥ ይሳተፋል ብየ አስቤ አላውቅም ነበር።…
አሁን ላይ ብልጽግና ልክ ጠረጴዛ ላይ ያለን ብርጭቆ ለመስበር እየተንደረደረ እንዳለ ህጻን ነው የሆነው። ….”
(የሺዋስ አሰፋ)
“…ከሁሉም በላይ የሚያሳዝነኝና የሚያስቆጨኝ ኢትዮጵያ እንዳትፈርስብን ብለን በታገልንበት ሂደት ህዝቡ እንደተለጣፊ ፤ ብልጽግና ደግሞ እንደሞኝ ሲቆጥሩን እንዳላወቀ አልፈን አሁን ላይ አገራችንን ማዳን አለመቻላችን ነው…”
(አንዷለም አራጌ)

———————-

ንጉሥ ሆይ ፋኖን ማሣደድ ያቁሙ ዕዳው ለርሥዎ ነዉ


—————————–

Leave a Reply

Your email address will not be published.

Previous Story

ግርማዊ ቀዳማዊ ሃይለስላሴ የመጀመሪያው የኢትዮጵያ ፊልድ ማርሻል

Next Story

ሃላፊነትና ተጠያቂነት – ጠገናው ጎሹ

Go toTop