በኦሮሚያ ክልል ጉጂ ዞን አምስት ወረዳዎች “ኦነግ ሸኔ” በሚል ስም የሚጠራዉ በአሸባሪነት በተፈረጀው ታጣቂ ኃይል ቁጥጥር ሥር እንደሚገኙ ነዋሪዎች እና ባለስልጣናት ገለፁ

February 25, 2022
የዩናይትድ ስቴትስ፣ ብሪታንያ፣ የአውሮጳ ሕብረት፣ የተባበሩት መንግሥታት እና የሰሜን አትላንቲክ የጦር ቃል ኪዳን ድርጅት (ኔቶ) መሪዎች የሩሲያን አጥብቀው ኮንነዋል። መሪዎቹ ሩሲያ ጥብቅ ማዕቀብ ይጠብቃታል ሲሉ ተናግረዋል። የተመየስደተኞች መርጃ ድርጅት ሩሲያ በዩክሬን በጀመረችው ወታደራዊ ወረራ በሰላማዊ ሰዎች ላይ የሚያስከትለው ሰብዓዊ መዘዝ አስከፊ” እንደሚሆን አስጠነቀቀ። ዩክሬይን ወደ 40 የሚሆኑ ወታደሮቼ ተገድለዉብኛል እያለች ነዉ።
የኢትዮጵያ አገራዊ የምክክር ኮሚሽን ሰብሳቢ ፕሮፌሰር መስፍን አርዓያ “በኮሚሽኑ አሰራር ውስጥ የመንግሥት ጣልቃ ገብነት የሚኖር ከሆነ ኃላፊነታቸውን በፈቃዳቸው እንደሚለቁ” መናገራቸውን የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት አስታወቀ።
ሙሉዉን ዜና የድምፅ ማድመጫ ማዕቀፉን በመጫን ይከታተሉ!

Leave a Reply

Your email address will not be published.

Previous Story

የኛ ነገር Yegna Neger | “ከእንግዲህ ታቦት ደጅ አድሮ እኛ ቤት አናድርም” | ከቆይታ አቶ እስክንድር ነጋ ጋር

Next Story

”—-መስማማት ካቃታችሁ በቃ ይገደል!—” ፊልጶስ

Go toTop