በዶ/ር ቴድሮስ ወገናዊ መሆን እና አለመሆን ዙሪያ የተነሳ ንግግር

February 7, 2022

ዳይሬክተሩ ትግራይ ክልል ውስጥ ደርሰዋል ባሏቸው ጉዳዮች ላይ በተደጋጋሚ አስተያየት ሲሰጡ ታይተዋል። ጉዳዩን በቅርበት የሚከታታትሉ በአንድ በኩል የመንግሥትን ሐሳብ ከሚደግፉ፣ በሌላ ደግሞ “ዋና ዳይሬክተሩ ሥራቸውን እየሠሩ ነው” የሚሉ ሰዎችን ጋብዘናል።

ከዚህ በተጨማሪም ዓለም አቀፍ ተቋማት ውስጥ ያለው የሥነ ምግባር ሕግ ምን ይመስላል? ይሄ የኢትዮጵያ ወቀሳና አቤቱታስ ምን ያስከትላል? ስንል የሕግ ባለሞያና በመንግሥታቱ ድርጅት ውስጥ ከ30 ዓመታት በላይ የሠሩ ባለሞያ ጋብዘናል። ኤደን ገረመው ያሰናዳችው ዘገባ ቀጥሎ ይቀርባል።

ሙሉ ጥንቅሩን ከተያያዘው የድምጽ ፋይል ያድምጡ፡፡ VOA

Leave a Reply

Your email address will not be published.

Previous Story

በቄለም ወለጋ ዞን የጊዳሚ ወረዳ በአሸባሪው ሸኔ 87 ንጹሐን በጅምላ በአንድ ቦታ ተገድለው ተገኝተዋል ሲል የዞኑ አስተዳደር ገለጸ

Next Story

የናይጄሪያ የቀድሞ ፕሬዚዳንትና የህብረቱ የአፍሪካ ቀንድ ልዩ መልእክተኛ ኦባሳንጆ በኮምቦልቻ የጅምላ መቃብር ቦታን ጎበኙ

Go toTop