“ካሳጊታ በመከላከያ ሰራዊት እጅ ገባች” ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ ከጦር ግንባር

November 26, 2021
ጦርነቱ በከፍተኛ ድል እየተከናወነ መሆኑን የገለጹት ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ በጠላት እጅ የነበሩ አካባቢዎች በመከላከያ ሰራዊት ቁጥጥር ስር እየገቡ ነው ብለዋል፡፡
በዚሁ መሠረትም ዛሬ ካሳጊታ በመከላከያ ሰራዊት እጅ መሆኗን ተናግረዋል፡፡

Leave a Reply

Your email address will not be published.

Previous Story

የሰላምና ልማት ማዕከል የተባለው ድርጅት የምዝገባ ፈቃድ ተሰረዘ

Next Story

አርቲስት ታማኝ በየነን ጨምሮ ታዋቂ ግለሰቦች እና የቀድሞ ጦር ሠራዊት ከፍተኛ አመራሮች ወደ ግንባር ዘመቱ

Go toTop