የዶር አብይ አህመድ መንግስትም ለድርድር ተዘጋጅቶ የፕሬዘዳንት ኦባሳንጆን ምላሽ እየጠበቀ ነው። November 7, 2021 ዜና Facebook X Linkedin Pinterest Telegram Whatsapp Email የአፍሪካ ሕብረት የወከላቸው የቀድሞ የናይጄሪያ ፕሬዘዳንት ኦባሳንጆ ወደ መቀሌ በማምራት ከሕወሃቱ ዶር ደብረጽዪን ጋር ተነጋግረዋል። የዶር አብይ አህመድ መንግስትም ለድርድር ተዘጋጅቶ የፕሬዘዳንት ኦባሳንጆን ምላሽ እየጠበቀ ነው። ይህ የመንግስት የመደራደር አካሄድ፣ ምን ያህል የሕወሃት ጦርነት ሰላባ የሆኑት የአፋርና የአማራ ክልል መስተዳደሮች እንደሚያውቅት አላውቅም። እነዚህ ክልሎች ክተት አውጀው ባለበት ሁኔታ፣ የፌዴራል መንግስቱ ግልጽነት በሌላው መልኩ፣ ብቻውን ፣ የአማራውናን የአፋር ማሀብረሰብ ተወካዮች አግሎ፣ በተናጥል የሚያደርጋቸው “ድርድሮች” ምን ያህል አዋጭ እንደሆነ አይገባኝም። ተገቢም ናቸው ብዬ አላምንም። ረፖርተር Facebook X Linkedin Pinterest Telegram Whatsapp Email Leave a Reply Cancel replyYour email address will not be published. Δ Previous Story አሸባሪው ሕወሓት በማይካድራ ንፁሃን ዜጎችን በግፍ የጨፈጨፈበት 1ኛ ዓመት ዝክረ መታሰቢያ ተካሄደ Next Story አሸባሪዎቹን ህወሓት እና ሸኔን የሚያወግዝ ሕዝባዊ ሰልፍ- ከመስቀል አደባባይ