በዚህ መሰረት የአስቸኳይ ጊዜ አዋጅ መርማሪ ቦርድ አባላት፡-
1. አቶ ለማ ተሰማ —ሰብሳቢነት
2. ወይዘሮ ወርቀሰሙ ማሞ- ምክትል ሰብሳቢ
3. አቶ ሰሎሞን ላሌ –አባል
4. ወይዘሮ ቢሲቲ መሀመድ– አባል
5. አቶ ክርስትያን ታደለ– አባል
6. አቶ ምትኩ ማዳ — አባል
7. አቶ በሻዳ ገመቹ — አባል ሆነው ተሰይመዋል።
የአባላቱ መሰየም በዛሬው እለት በህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ጸድቋል።
-አካባቢህን ጠብቅ
_ ወደ ግንባር ዝመት
_ መከላከያን ደግፍ
“ወንድማማችነት ለሕብረ ብሔራዊ አንድነት”!
#ኢዜአ