ለምንድን ነው ወደ መሃል አገር ጦሩ የሚንቀሳቀሰው ??? ለምንድን ነው ራያና ወልቅያት እንዲሰማራ የማይደረገው ? ለምንድን ነው የወልቃይትና የራያ ህዝብን ጥሎ እንዲሄድ ጦሩ የሚታዘዘው ?????????????????
በአንድ በኩል የአብይ መንግስት ጦሩን እያወጣ፣ በሌላ በኩል እነ አገኝው ተሻገር የህልውና ክተት አውጀዋል። የሰለጠነ ወታደር እያለ አራሽ ገበሬ እንዲዋጋ ማድረግ ትልቅ ነውር ነው።፡
አንደኛውን የአብይ መንግስት በይፋ የትግራይ ክልል አይመለከተኝም ብሎ እንደስወጣው፣ የአማራ ክልልም አይመለከተኝም ብሎ ይንገረን !!!
የፌዴራል መንግስት ጦር በትግራይ አካባቢ በወልቃይትና በራያ እንዲቀመጥ ቢደረግ እንደውም የበለጠ የህወሃት አሸባሪዎች ወደ ጦርነት እንዳይመጡ ያደርጋቸው ነበር። ትልቅ deterrence ይሆን ነበር። አሁንም ግን የፌዴራል መንግስቱ ለቆ መውጣቱ የአብይ መንግስት አማራና ትግሬ ተጨራረሱ ብሎ እንደ ወሰነ ነው የሚቆጠረው።
በመጀመሪያ ደረጃ ተኩስ ማቆሙ ተገቢ ቢሆንም የአብይ መንግስት ከትግራይ ለቂ መውጣት አክልነበረበትም።