የራያ ራዩማ ዴሞክራሲያዊ ፓርቲና የወልቃይት ጠገዴ አማራ ማንነት አስመላሽ ኮሚቴ ቅሬታ

September 7, 2020

የነሐሴ 30/2012 ዓ.ም የፌዴሬሽን ም/ቤት አስቸኳይ ስብሰባ በትግራይ ክልል የሚካሄደውን ምርጫ በህገ – ወጥነት ፈርጆ እንዳልተካሄደ ይቆጠራል ማለቱ መልካም ቢሆንም በራያና ወልቃይት አካባቢዎች ለሚፈጸሙ የሰብአዊ መብት ጥሰቶች ምንም ዓይነት መፍትሄ አለማስቀመጡ ቅሬታ እንዳሳደረባቸው የራያ ራዩማ ዴሞክራሲያዊ ፓርቲና የወልቃይት ጠገዴ አማራ ማንነት አስመላሽ ኮሚቴ አስታወቁ፡፡- VOA

Leave a Reply

Your email address will not be published.

Previous Story

ሰሞኑን በፅንፈኛ ሀይሎች በኢትዮጵያ ኤምባሲ ላይ የተደረገን ወረራ እና በሰንደቅ አላማችን ላይ የፈፀሙት ፀያፍ ድርጊቶች በመቃወም የተሰጠ የአቋም መግለጫ!!

Next Story

ትሕነግ እና ጦር አውርድ ጉዞው (በሙሉአለም ገ.መድህን)

Go toTop