ማህደር

‹‹ህወሃት የራሱን ሰዎች በጊዚያዊ አስተዳደር ውስጥ ለመመደብ የማንንም ይሁንታ አይጠይቅም›› ዶ/ር ደብረጺዮን

August 22, 2024
ሐሙስ ነሐሴ 16 ቀን 2016 (አዲስ ማለዳ) ህወሃት የራሱን ሰዎች በጊዚያዊ አስተዳደር ውስጥ ለመመደብ የማንንም ይሁንታ አይጠይቅም ሲሉ የህወሃት ሊቀመንበሩ ዶ/ር ደብረጺዮን ገብረሚካኤል አስታውቀዋል፡፡

“ዘርይሁን – 13″ የሚል ስያሜ የተሰጠው የጦር መሳሪያ ማምረቻ የምርምር ማዕከል አቋቁመናል!” -ፋኖ አስረስ ማረ

August 22, 2024
“ላለፉት 6 ወራት የወረቀት ስራዎችንና ሌሎች ምርምሮችን በማጠናቀቅ “ዘርይሁን – 13” የሚል ስያሜ የተሰጠው የጦር መሳሪያ ማምረቻ የምርምር ማዕከል አቋቁመናል፡፡ ለሁሉም የፋኖ አደረጃጀቶች በከፍተኛ

እስክንድር ነጋ ተካደ | ከፍተኛው የደህንነት ሀላፊ ተሸኘ | ሰራዊቱ ለቆ ሊወጣ ነው? “በቃን ህዝቡ ጠልቶናል”ባለስልጣናቱ ከነገ ጀምሮ እግዱ ተነስቷል

August 22, 2024
እስክንድር ነጋ ተካደ | ከፍተኛው የደህንነት ሀላፊ ተሸኘ ሰራዊቱ ለቆ ሊወጣ ነው? “በቃን ህዝቡ ጠልቶናል”ባለስልጣናቱ ከነገ ጀምሮ እግዱ ተነስቷል

ማህበራዊ ሚዲያ እና የአማራ የህልውና ትግል፡ የሀሰት መረጃ ስርጭት ተጽዕኖ

August 18, 2024
ግርማ ብርሃኑ (ፕሮፌሰር) (ከእንግሊዝኛ ወደ አማርኛ የተረጎመው፡ ደሳለኝ ቢራራ) መግቢያ ስለማህበራዊ ሚዲያ አሉታዊ ገጽታዎች ብዙ ተብሏል።  ተጽዕኖዎቹም ፈርጀ ብዙ መሆናቸው ታውቋል።  የስነተግባቦታችን ባህርይ የሚወሰነውም በማህበራዊ ሚዲያዎቹ አጠቃቀም ላይ በምናሳየው ስ ምግባር እየሆነ መጥቷል። 
1 26 27 28 29 30 1,209
Go toTop