በአምስተርዳም ቢምሃውስ የኢትዮጵያ ሙዚቃ ሲነግሥ አመሸ

November 18, 2016

የኢትዮጵያን ባህልና ሙዚቃ በየዓለማቱ እየዞሩ ሲያስተዋውቁ ይህ የመጀመሪያቸው ባይሆንም ትላንት ምሽት (16 ኞቬምበር 2016) አምስተርዳም ቢም ሃውስ በነጮች ተጠቅጥቆ በሰርከስ ደብረብርሃን እና ከፈንድቃዎች  ባንድ ጋር ሲዝናና ነበር ያመሸው:: ከውዝዋዜዎቹ አንዱ – አያ ጎንደሬ እንዳገርሽ እንዳገሬ … ይህንን ይመስል ነበር – ቭዲዮውን የቀረጸው ጋዜጠኛ ክንፉ አሰፋ ከአምስተርዳም ነው::

https://www.youtube.com/watch?v=QBSis8Po-KQ&feature=youtu.be

 

 

 

Previous Story

የአማራ ድምጽ ራድዮ የዛሬ ዜናዎች – በተለይ በጎንደር ስላለው ውጊያ

Next Story

የአማራ ተጋድሎን እያቀጣጠሉት ካሉት መካከል የትግሉ መሪ መልዕክት አስተላለፉ | ቪዲዮውን ይዘናል

Go toTop