13ቱ ሙስሊም የዩኒቨርስቲ ተማሪዎች በጥፋተኝነት ብይን «ተከላከሉ» ተባሉ

April 28, 2014

(ፎቶ ከፋይል)
ድምጻችን ይሰማ እንደዘገበው፦

በዛሬው እለት ችሎት የቀረቡት በግፍ እስር ላይ የሚገኙ ሙስሊም ተማሪዎች ከብዙ ማመላለስና ማጉላላት በኋላ የጥፋተኝነት ብይን የተሰጠባቸው መሆኑ የታወቀ ሲሆን ለግንቦት 15/2006 መከላከያቸውን እንዲያቀርቡ ተቀጥረዋል።

የተማረውን ሐይል ለበጎ አላማ የመጠቀም ሀላፊነት ያለበት መንግስት በሃሰት ክስና በከፍተኛ ስቃይ ተማሪዎችን ሲያጉላላ መቆየቱ ሳያንሰው የጥፋተኝነት ብይን ማስተላለፉ በታሪክ የሚያስወቅሰው አሳፋሪ ወንጀል ነው:: የካንጋሮው ፍርድ ቤት ውሳኔ ዛሬም ፍትህን አቁስሏታል።

Previous Story

አቡነ ማቲያስ ለሚኒሶታው መድሃኔዓለም ቤ/ክ ምዕመናን በስልክ ያስተላለፉት መልዕክት

Next Story

አገር እንዲህ ኾናም አትቀርም (በጽዮን ግርማ)

Go toTop