ሰበር ዜና- እስካሁን ድረስ ሰባት Ethiopian Online Activists and Bloggers በፖሊስ ታድነው ታስረዋል

April 26, 2014

እስካሁን ድረስ ሰባት Ethiopian Online Activists and Bloggers በፖሊስ ታድነው ታስረዋል። ዘላለም ክብረት፣ ማህሌት ፋንታሁን፣ በፈቃዱ ሀይሉ፣ ናትናኤል ፈለቀ፣ አጥናፍ ብርሃኔ፣ ተስፋአለም ወልደየስና ኤዶም ገላን። የኢህአዴግ ፖሊስ እያደናቸው ይገኛል። የታሳሪዎች ቁጥር ሊጨምር ይችላል። አሳዛኝ የአምባገነኖች እርምጃ! It is so!!!

Previous Story

ሸዋ ከፍርድ ቤት በኋላ ተናገረ፡ “ጃኪ ድል አላደረገም፤ ኮንሰርቱ ቢፈቀድም የፍርዱ ሂደት ይቀጥላል” – $500,000 ይፈልጋል

Next Story

ትንሽ ስለነ ገብሩ አሥራት

Go toTop