(ከሊሊ ሞገስ)
በሰሜን አሜሪካ እንዲሁም አሁን አሁን ደግሞ በሃገራችንም አንዳንድ ወጣት ወንዶች ልክ እንደ ጥቁር አሜሪካውያን ሱሪያቸውን ዝቅ አድርገው በመልበስ ፓንታቸውን እያሳዩ አደባባይ ላይ መሄድ ከጀመሩ ሰነባብተዋል። እውን ኢትዮጵያውያን ወንዶች የጥቁሮቹን ፈለግ በመከተል እያደረጉት ያለው ነገር አግባብ ነው? እውን ኢትዮጵያዊም ሱሪውን ዝቅ አድርጎ መልበስ አለበት? አስተያየታችሁን ያስፍሩልን።