![](https://amharic.thehabesha.com/wp-content/uploads/2023/09/376885938_6552101928201331_3416868012451561128_n-1-1.jpg)
በሜጀራ ጀኔራል ግዛው ኡማ ይመራ የነበረው የፋሽስቱ አብይ አህመድ ጦር በሸዋ አንበሶች ክፉኛ መደምሰሱን ተከትሎ ወራ*ዳው መሃመድ ተሰማ ተጨማሪ 2 ኮር ሰራዊት በማዝመት ሸዋን እየጨፈጨፈ መሆኑን ከአገር መከላከያ ሰራዊት መረጃ መምሪያ የተገኘ ሰነድ ያመለክታል::
በደርግ ዘመነ የክበብ ዘበኛ ወፖ (ወታደራዊ ፖሊስ) የነበረው ተስፈኛው መሃመድ ተሰማ የሸዋን ሕዝብ እየጨፈጨፍክ እንደሆነ ደርሰንበታል!
አንተ ወራ*ዳ ሰሞኑን አንዲት የኦህዴድ ባለ ሃብት ሚስትህን ዱባይ ወስዳ እንዳንሸራሸረቻትና እንዳሳከመቻት አልሰማንም መስሎህ ነው!? አንድ ቀን ታሪክ ይፋረድሃል::
ለአዲስ ዓመት የበዓል ተብሎ በአካውንትህ 2,000,000 ( ሁለት ሚሊዮን) ብር እንደገባልህ አናውቅም መስሎህ ነው?
አማራን እየጨፈጨፉት ያሉት ለሆዳቸው ያደሩ ባንዳ አማራዎች ጭምር ናቸው
አንድ ቀን በሕዝብ ፊት ቆመህ ትዳኛለህ
ሳራ ታደሰ