ጣዕራችን ይልቀቀነ – ፈ.ፉ January 12, 2022 ግጥም Facebook X Linkedin Pinterest Telegram Whatsapp Email ምናልባት ዘመኑ ነው፣ አሊያም ዕድሜያችን ነው፣ ወይ ደግሞ እኛው ነን፣ በጊዜ አልባስ ተሸፍነን፣ ዛሬስ ደከመን፣ ሰለቸነ፣ በደመና በጭጋግ ተሽፈንነ፣ በማያልቅ የተስፋ ብርሃን፣ በሚለዋወጥ ውጋጋን፣ ተሞኘን፣ በቋንቋ ተታለልነ፣ በግምት ባህር ሰጠምነ !!! ************ ፈ.ፉ. (11 Jan 2022) Facebook X Linkedin Pinterest Telegram Whatsapp Email Leave a Reply Cancel replyYour email address will not be published. Δ Previous Story ደመቀ መኮንንና ተመስገን ጥሩነህ፤ ያማራ ሕልውና ዋና ጠላቶች Next Story ኢትዮጵያዊነት እና ፋኖን ለያይቶ ማየት እንዴት..? – ማላጂ