የመኢአድ ሊቀመንበር አቶ ማሙሸት አማረ ባልደራስ የምስረታ ጉባኤ ካስተላለፈው መልዕክት

February 9, 2020

የመኢአድ ሊቀመንበር አቶ ማሙሸት አማረ ባልደራስ ለእውነተኛ ዲሞክራሲ የምስረታ ጉባኤ በመኢአድ የጽህፈት ቤት ሲያካሂድ መልዕክት እንዲያስተላልፍ ተጋብዞ ካስተላለፈው መልዕክት በከፊል
_ ሁላችንም በጋራ ለሀገራችን መስራት አለብን
_ ምርጫ ይደረጋል ተብሏል ህዝቡ ስለሚመርጠው ድርጅት ማወቅ አለበት
_ የመረጭነት ካርድ ወስዶ መብቱን ጥቅሙን ሊያስጠብቅለት ለሚችለው ድርጅት መስጠት አለበት _ይህንን ሳያደርግ መብቴ ተነካ ተባረርኩ እያለ ማማረር ተገቢ አይደለም ጥፋቱ የራሱ የህዝቡ ይሆናል
_ በኛ በኩልም ጠንክረን በመስራት ለአሸናፊነት መዘጋጀት አለብን
_ እንደከዚህ በፊቱ ተሸናፊውን አጅበን የቤተመንግሥት የምናስገባበት አሸናፊው ወደ ከርቼሌ የሚገባበት መንገድ መቆም አለበት ።
_ ምርጫው እንደከዚህ በፊቱ የሚሆን ከሆነ ህዝቡ ለቀጣይ ትግል መዘጋጀት አለበት ብሏል ።

 

Leave a Reply

Your email address will not be published.

Previous Story

ሰበር ዜና: በመተከል ዞን 21 የሚሆኑ አማራዎች መገደላቸው ተገለፀ

Next Story

አንድ መልዕክት ለባልደራስ! (ሚኪያስ ጥላሁን)

Go toTop