ጤና Health: መጥፎ የአፍ ጠረን ሕይወትን እስከማሳጣት ሊደርስ ይችላል May 1, 2015 by ዘ-ሐበሻ በአፋችን ውስጥ በቢሊዮኖች የሚቆጠሩ ባክቴሪያዎች አሉ። እነዚህ ባክቴሪያዎች ንፅህናው በተጠበቀ አፍ ውስጥ ከሆነ የሚገኙት ምንም አይነት ጉዳት ሳያደርሱ ተስማምተው የሚኖሩ ሲሆን፤ ንፅህናው ካልተጠበቀ ግን Read More
ጤና Health: መጥፎ የአፍ ጠረንን ለመካከል ወይም ለመቀነስ 5 ቀላል ዘዴዎች March 14, 2015 by ዘ-ሐበሻ መጥፎ የአፍጠረንን ለመከላከል ወይንም ለመቀነስ ማድረግ ያለብዎትን ያውቃሉ? (በዶ/ር ሆነሊያት ኤፍሬም) 1) የአፍዎን ንጽህና በሚገባ ይጠብቁ፡- ጥርስዎን ቢያንስ በቀን ሁለት ጊዜ ማጽዳት እንዳለብዎ ይወቁ Read More
ጤና Health: ስለ ወንዶችም ሆነ ሴቶች ስንፈተ ወሲብ ከባለሙያ ጋር የተደረገ ቃለምልልስ March 13, 2015 by ዘ-ሐበሻ በርካታ ባለትዳሮች በግልፅ ለመንገር ባይፈልጉም ከሁለቱ አንደኛው ከወሲብ የሚገኘውን ደስታ በመንፈጋቸው ሳቢያ ለዘመናት የገነቡትን ትዳር የጠዋት ጤዛ ሲያደርጉት አይተናል፡፡ ምንም እንኳን የስንፈተ ወሲብ ችግር Read More
ጤና በትዳርሽ ላይ የምትፈጽሚያቸው 5 ታላላቅ ስህተቶች (በተለይ ሴቶች እንዲያነቡት የተዘጋጀ) February 13, 2015 by ዘ-ሐበሻ ትርጉም ከኢሳያስ ከበደ ደስተኛ ለመሆን የነደፍኩት ፕሮጀክት ከሚመለከታቸው አበይት ጉዳዮች መካከል አንዱ የትዳር ህይወቴ ነው፡፡ እንደ በርካታ ሰዎች ትዳር ለእኔም የሕይወቴ፣ የቤተሰቤና የደስታዬ ዋነኛ Read More
ጤና Health: ባለቤቴሽን ከሌላ ሴት ጋር አልጋ ላይ ብታገኚው ወዲያው ፍቺን ከማሰብሽ በፊት ይህን አንብቢ February 13, 2015 by ዘ-ሐበሻ ባለቤቴን ከሌላ ሴት ጋር አልጋ ላይ የያዝኩት ዕለትን የመሰለ መጥፎ ቀን በህይወቴ አጋጥሞኝ አያውቅም፡፡ እንደዚህ አይነት ነገር ያደርጋል ብዬ አስቤ አላውቅም፡፡ በጉዳዩ ዙሪያ ከባለቤቴ Read More
ጤና Health: ብስጭት ይታከማል ወይ? January 5, 2015 by ዘ-ሐበሻ ‹‹ከሁለት ዓመት በፊት በደረሰብኝ ከባድ የመኪና አደጋ ምክንያት በቀኝ እጄና እግሬ ላይ የእንቅስቃሴ ችግር ቢፈጠርብኝም ከቀን ወደ ቀን ግን የእጆቼ መስለል እና መቅጠን የህሊናዬን Read More
ጤና Health: ያልተመለሱ ወሲብ ነክ ጥያቄዎቻችሁ እና አዳዲስ የሕክምናው ሳይንስ ምላሾች January 1, 2015 by ዘ-ሐበሻ የ‹‹ጂስፖት›› አገር ከወዴት ነው? ወሲብ በብርሃን ወይስ በጨለማ? በሴቶች በኩል የሚደፈር ርዕሰ ጉዳይ አይሁን እንጂ በርካታ ወንዶች በጋራ ሲሰበሰቡም ሆነ አንድ ለአንድ ሲያወሩ ወሲብ Read More
ጤና Health: ‹‹በእንቅልፍ ማጣት የዕለት ተዕለት ሕይወቴ ደስታ ርቆታል›› ጥያቄና የሕክምናው ምላሾች November 4, 2014 by ዘ-ሐበሻ ተከታታይ የሆነ የእንቅልፍ ማጣት ችግር አለብኝ፡፡ በዚህ ምክንያት የዕለት ተዕለት ህይወቴ የተመሰቃቀለና ደስታ የራቀው ሆኖብኛል፡፡ ከዚህም በላይ ከሰዎች ጋር የሚኖረኝ ግንኙነት በድብርት የተሞላ ነው፡፡ Read More
ጤና Health: ስኳር ህሙማን ለምን ስኳር ይከለከላሉ? October 30, 2014 by ዘ-ሐበሻ በቅርብ ጊዜያቶች ስለ ስኳር በሽታ ይቀርቡ የነበሩ መረጃዎችን አንብቤያለሁ፡፡ በአጠቃላይ ከተዘረዘሩት ውስጥ በተለየ ሁኔታ ስለ ሃይፖግላይሴሚያ ማብራሪያ እፈልጋለሁ፡፡ ይኸውም በሽታው ሃይፖግላይሴሚያ፣ በደም ውስጥ የስኳር Read More
ጤና Health: ሐኪሞች እንዴት በዘር ፍሬዬ አለመኖር ይደናገጣሉ? ችግሬ ከአዕምሮ ዝግመት ጋር ይያያዝ ይሆን? October 16, 2014 by ዘ-ሐበሻ አንድ ጥያቄ ነበረኝ፡፡ ይህ ጥያቄዬ ደግሞ ወጣት እንደመሆኔ መጠን የየዕለት ሃሳብና ጭንቀት ሆኖብኛል፡፡ ወንድነቴ እያሳፈረኝ መጥቷል፡፡ ይኸውም ከዘር ፍሬዎቼ አንዱ የለም፡፡ ይህ ደግሞ በተለያዩ Read More
ጤና Health: የቁንጭና 101፡ ‹‹የቁንጅናሽ ግዙፍ ኃይል ያለው በውስጥሽ ነው›› – ‹‹The power be beautiful lies in you›› October 14, 2014 by ዘ-ሐበሻ ከሊሊ ሞገስ መዋብን ማን ይጠላል? ማንም! መዋብን እና ቁንጅናስ የሴቶች ብቻ ፍላጎት ያደረገው ማነው? ማንም! ወንዶችም እንደ ሴቶች አምሮና ተውቦ መታየትን ይሻሉ፡፡ ርዕሳችንን እንደግመዋለን፡፡ Read More
ጤና Health: የወሲብ አፈፃፀም ለጡንቻ፣ ለወገብና ለጀርባ ህመም ይዳርጋል እንዴ? October 3, 2014 by ዘ-ሐበሻ ጥያቄ፡-1 እግሬን በጣም ይሸመቅቀኛል፡፡ ብዙዎች ሲናገሩ እንደምሰማው የቁም ወሲብ ለዚህ እንደሚያጋልጥ ነው፡፡ እኔ ደግሞ ይህንን ድርጊት በተደጋጋሚ ፈፅሜያለሁ፡፡ ታዲያ ችግሬ ከዚህ የመጣ ሳይሆን አይቀርም፡፡ Read More
ጤና Health: ገንዘብህ ያገልግልህ እንጂ አታገልግለው September 22, 2014 by ዘ-ሐበሻ ከሊሊ ሞገስ ድሃ ሀብታም፣ ነጭ ጥቁር፣ አጭር ረጅም፣ ሴት ወንድ፣ ህጻን አዋቂ ሁሉም በዚህች ምድር የህይወት ምህዋር ውስጥ የሚመርመሰመሱ ተዋንያን ሲሆኑ ህይወት ደግሞ በራሷ Read More
ጤና Health: ‹‹አርትራይተስ››:- ዛሬም ቢሆን በሚሊዮን የሚቆጠሩ ሰዎች በዚሁ በሽታ ይሰቃያሉ September 17, 2014 by ዘ-ሐበሻ የአርትራይተስ በሽታ የሰው ልጆችን ማሰቃየት ከጀመረ ብዙ መቶ ዓመታት አልፈዋል፡፡ በሽታው ከበርካታ መቶ ዓመታት በፊት ጀምሮ እንደነበረ በግብፅ እንዳይፈርሱ ተደርገው ከቆዩ አስከሬኖች ማስረጃ ተገኝቷል፡፡ Read More