ጋዜጣዊ መግለጫዎች - Page 9

exchange1

ሕገ-ወጥ የዶላር ምንዛሪን አስመልክቶ ከኢትዮጵያ ፌዴራል ፖሊስ የተሰጠ መግለጫ

August 18, 2021
በሀገራችን ላይ የተለያዩ ሴራዎችን ሲያካሂድ የቆየው የአሸባሪው የህወሃት ጁንታ ቡድንና ተላላኪዎቹ ፊት ለፊት ከሚያካሂዱት ሀገር የማፍረስ ሴራ ጎን ለጎን በሀገሪቱ ከፍተኛ የኑሮ ውድነት እንዲፈጠርና

ጠላትህን ውሀ ሲወስደው እንትፍ ብለህ ጨምርበት! የተከበርከው የኢትዮጵያ ህዝብ ሆይ!

July 28, 2021
የወልቃይት ጠገዴና ጠለምት ማህበረሰብ ከ1972 ዓ.ም ጀምሮ አማራዊ ማንነቴን በትግሬነት አለውጥም፣ ትውልዴን አላስጠፋም፣ ከትህነግ/ወያኔ ጋር ተባብሬ ኢትዮጵያ ሃገሬን አላፈርስም፣ አላስፈርስም በማለት ለ40 ዓመታት ሲታፈን፣

ከጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ በወቅታዊ ጉዳይ ላይ የተሰጠው መግለጫ ሙሉ ቃል እንደሚከተለው ቀርቧል

July 14, 2021
ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ ሕዝቡ እንደ አንድ ሠራዊት ሆኖ ለሀገሩ ህልውና በመቆም፣ የመከላከያ ሠራዊቱን በሁሉም ነገር በመደገፍ፣ የውጪውን ጫና እና የውስጡን ትንኮሳ እንዲመክትና እንዲቀለብስ

ለመላው የአማራ ህዝብ የቀረበ ህዝባዊ የትግል ጥሪ!

July 13, 2021
አማራ ህዝብ ከባድ ዋጋ ከፍሎ ያስወገደው የትህነግ ሀይል ዳግም እንዲያንሰራራና ህዝባችን በመስዋእትነት ያስከበረውን ማንነት በፖለቲካ አሻጥር እንዲገፈፍ የሚደረገው ጥረት ተቀባይነት የለውም። በአሁኑ ሰዓት የአማራ

“የቆጡን አወርድ ብላ የብብቷን ጣለች” አማራ ወጣቶች ማህበር

July 5, 2021
ህወሀት ትልቋን ትግራይ በአማራዎች መሬትና መቃብር እፈጥራለሁ በማለት ምናባዊ ካርታ ተቆጣጥራቸው በነበሩ የአገሪቱ ሚዲያዎች ሁሉ ማስተዋወቅ ጀምራ ነበር።ለዚህ አላማ መሳካት ያዘጋጀቻቸውን ሀይሎችና አጋሮች በመተከልና

ዐማራው በፈጣሪውና በራሱ ብቻ ተማምኖ ኅልውናውን እና ማንነቱን ለማስጠበቅ በአፋጣኝ በአንድነት መቆምና መደራጅት ያስፈልገዋል!

July 5, 2021
ሞረሽ ወገኔ የዐማራ ድርጅት ሰኞ፣ ኅዳር 21፣ ፪ሺ ፲፫ ዓ.ም. (Nov. 30, 2020) ቅጽ ፯ ቁጥር ፳፫ ዐማራ ላይ አሁንም አደጋው ተጠናክሮ ቀጥሏል። ያልተደራጀና

ከብሔራዊ ደህንነት ምክር ቤት በወቅታዊ ሀገራዊና ቀጠናዊ፣ የደህንነትና ፀጥታ ጉዳዮች ላይ የተሰጠ መግለጫ

July 2, 2021
የተከበራችሁ የሀገራችን ሕዝቦች፣ ከሦስት ዓመታት በፊት ወደ ለውጥ ጎዳና ገባን። በለውጡ ጎዳና ላይ ብዙ የተወሳሰቡ ችግሮች እንዳሉ ተገንዝበን የጀመርነው ለውጥ ነው። የተወሳሰቡ ሀገራዊና ቀጠናዊ
austeralia

ከኢትዮጵያውያን አውስትራሊያውያን የሰላምና የትብብር  አድቮካሲ ግሩፕ ፤በኢትዮጵያ ወቅታዊ ጉዳይ ላይ የተሰጠ መግለጫ

June 2, 2021
ለኢትዮጵያ በጋራ ከመቆም ልዩነት አያግደንም። ኢትዮጵያ ሲመቸን የምንወዳት ሳይመቸን የምንተዋት ሳትሆን ሁሌም ከጎኗ መቆም የሚገባን የአደራ ምድር ነች። ባለታሪክና ለእሷ ነጻነትና ክብር ሲባል ሕይወታቸውን

የምርጫ ህጉን፣ የምርጫ ዘመቻ መመሪያን የሚተላለፉ ንግግሮችን አስመልክቶ ከኢትዮጵያ ብሔራዊ ምርጫ ቦርድ የተሰጠ መግለጫ

April 23, 2021
እንደሚታወቀው ኢትዮጵያ በ6ተኛው አገራዊ ምርጫ ሂደት ተግባራት መካከል ትገኛለች። የምርጫ ሂደት ከፍተኛ እንቅስቃሴ፣ ፉክክር እና ክርክር እንደሚኖረው ይታወቃል። በዚህም መሰረት የፓለቲካ ፓርቲዎች በነጻ የአየር
Go toTop