ዜና - Page 88

የዕለቱ አብይ ዜናና ሰበር ዜና

ሕወሓትን ትጥቅ የማስፈታት ሒደት ሲጠናቀቅ የሽብርተኝነት ፍረጃው ተነስቶ ክስ እንደሚቋረጥ ተነገረ

January 4, 2023
ዮሐንስ አንበርብር በደቡብ አፍሪካ በተደረሰው የሰላም ስምምነት መሠረት የሕወሓት ታጣቂዎችን ሙሉ በሙሉ ትጥቅ የማስፈታት ሒደቱ ጫፍ ሲደርስ፣ በሕወሓት ላይ የተጣለው የሽብርኝነት ፍረጃ እንደሚነሳ፣ እንዲሁም

ሁሉም በአንድ አላማ ይታገል – እውጡት ከፓርላማ (አቡሽ) + ወንበርሽ (ቴዲ ዮ)

December 30, 2022
https://youtu.be/pRbWY7395Jw እርግጥ ነው የደፋር አርቲስቶቹ መልእክት ያለውን የገማ የገለማ ዃላ ቀር የጎሰኞች ስርዓትና የሚመራበትን አገር አፍራሽ ህዝብ አጫራሽ የጥፋት ሰነድ ይወገድና አገራችን በአንድነትና በነጻነት

እውን አብዮት ማለት የነበረውን እንዳልነበር ማድረግ ማለት ነው? – ጠገናው ጎሹ

December 24, 2022
December 24, 2022 ጠገናው ጎሹ አብዮት (revolution) እና አዝጋሚ ለውጥ (evolution) የየራሳቸው የሆነ ባህሪና አካሄድ ቢኖራቸውም አንድ ትልቅ ፅንሰ ሃሳብን ይጋራሉ። ይህም ለውጥ (change) ብለን የምንጠራው ፅንሰ ሃሰብ

የግብጹ ባንዲራና የጥላቻው መዝሙር (ከአሁንገና ዓለማየሁ)

December 17, 2022
የኦሮሞ ፖለቲከኞች የኦሮሞ ሕዝብ ዲሞክራሲ አላገኘም በሚለው ይስማማሉ። በዲሞክራሲያዊ መብት የመጠቀም እድል ካላገኘ ዛሬ የተጫነበትን የግብጽ ባንዲራም አልመረጠም ማለት ነው። የጥላቻውንም መዝሙር አልጻፈም፣ አላጻፈም፣
1 86 87 88 89 90 381
Go toTop