ዜና - Page 86

የዕለቱ አብይ ዜናና ሰበር ዜና

ግልጽ ደብዳቤ ለኢፌዴሪ ትምህርት ሚኒስቴር ሚኒስትር፣ የተከበሩ ፕሮፌሰር ብርሃኑ ነጋ

January 23, 2023
ኢትዮጵያ የጋራ አገራዊ መግባቢያ ቋንቋ እንዳይኖራት የሚያደርገው ፖሊሲ አደገኛነት ከኢትዮጵያ ከፍተኛ ትምህርት ምሁራንና ባለሙያዎች የተሰጠ አስቸኳይ መግለጫና ብሔራዊ ጥሪ Open Letter to Prof Berhanu

” አቡነ” ሳዊሮስ ማናቸው ?

January 22, 2023
★ ከሁለት ሴቶች ዲቃላ(ከሕጋዊ ጋብቻ ውጪ) የወለዱ ምንኩስናቸውን በዝሙት ያፈረሱ ሴሰኛ ሰው ናቸው።★ ★ ቅዱስ ሲኖዶስ በአስቸኳይ ከዲቁና እስከ ጵጵስና ያለው ሥልጣነ ክህነታቸውን ያንሳ!!

ዐቢይ አህመድ ዘረኝነት ያሳበደው ዘረኛ ፖለቲካ የወልደው አገር አጥፊ መሪ ነው

January 22, 2023
ጉዳዩ ዘረኝነት ያሳበደው ፖለቲካዊነት የወለደው ነው። ጠሚ ዐቢይ ሚኒስቴር መሾም ብቻ ስላልበቃኝ ድስት የደፉ ከለባትንም መሾም አለብኝ በማለት እንደዚህ ነውር ሠርቷል። ታሪክም እግዚአብሔርም ይቅር

የመፈንቅለ ሲኖዶስ ስም ዝርዝር

January 22, 2023
“ያደቆነ ሰይጣን ሳያቀስስ አይለቅም”ይሉታል እንዲህ ነው፤ሲጀመር አቶ አካለወልድ(“አባ ሳዊሮስ”)… ግሩም አካለወልድ የሚባል ልጅ እንዳለው እየታወቀ እንዴት “አባ ሳዊሮስ” ተብሎ ጳጳስ ተደርጎ ተሾመ??? ብፁዕ ወቅዱስ

በፍጥነትና በአስቸኳይ ሼር ይደረግ ::ቅዱስ ፓርያርኩ የድረሱልን ጥሪ አስተላለፉ ጠቅላይ ሥራ አስኪያጁ አቡኑ አብርሃምም ሀዘናቸውን ገለጡ::ለተዋህዶ ልጆችም ከባድ

January 22, 2023
በፍጥነትና በአስቸኳይ ሼር ይደረግ ::ቅዱስ ፓርያርኩ የድረሱልን ጥሪ አስተላለፉ ጠቅላይ ሥራ አስኪያጁ አቡኑ አብርሃምም ሀዘናቸውን ገለጡ::ለተዋህዶ ልጆችም ከባድ

የሕገ መንግሥት ለውጥ – ለኢትዮጵያዊነት የሚያስፈልግ መሠረታዊ ጉዳይ – ኪዳኔ ዓለማየሁ

January 20, 2023
ራዕይ፤ ዓላማና እቅድ፤ ለኢትዮጵያ ተገቢ የሆነ ሕገ መንግሥት ማዘጋጀቱና ተግባራዊ የማድረጉ ራዕይ ውድ ሐገራችን ከጽንፈኛነት፤ ከዘረኛነትና ከጭቆና የተላቀቀ ኢትዮጵያዊነት፤ ሰላም፤ ጸጥታ፤ አንድነት፤ እውነተኛ ዲሞክራሲ፤

የኮተቤ ሜትሮፖሊሺያን ዩኒቨርሲቲ ኮሌጅን የሚመሩ አካላት ስብጥር ይህን ይመስላል

January 17, 2023
የአዲስ አበባ ከተማን የትምህርት ካሪኩለም የሚቀርጸው፣ የሥነ ቋንቋ ትምህርትን የሚወስነው ፣ የማህበረሰብ ስብጥር ፐርሰንቴጅ የሚገምተው፣ የከተማዋ የተለያዩ ቀመሮችየሚቀምረው፣ ታሪኳን አጥንቶ የሚጽፈው፣ የወሰን እና የድንበር

ጥር 6 ቀን – የመይሳው ካሳ የልዴት ቀንና የአሁኗ ኢትዮጵያ በአንክሮ (እውነቱ ቢሆን)

January 14, 2023
ዛሬ ጥር 6 ቀን መንጋ የብልጽግና ሆድ አደሮች፣ ተረኞችና  የወያኔ ውርጋጦች  የሚያላግጡባትን ታላቋን ኢትዮጵያ ከገነገነ የመሳፍንት አገዛዝ አውጥተው አንዲነቷ የተጠበቀ ዘመናዊት ኢትዮጵያን እውን ያደረጉት ታላቁ
1 84 85 86 87 88 381
Go toTop