ዜና በ ኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ላይ የሚደርሰውን አፈናና በደል በ አስቸኳይ የማይቆም ከሆነ ከስልጣኔ በፍቃዴ እለቃለሁ February 9, 2023 by ዘ-ሐበሻ በ ኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ላይ የሚደርሰውን አፈናና በደል በ አስቸኳይ የማይቆም ከሆነ ከስልጣኔ በፍቃዴ እለቃለው ከ ቅዱሳን አባቶቼ ጋርም ፊት ለፊት ሆኜ ለ እውነት እና Read More
ዜና አልሞት ባይ ተጋዳይ February 9, 2023 by ዘ-ሐበሻ ሊገልህ የመጣን ዐልመህ በተለይ መምታትህን እንጅ ወሳኝ ብልቱ ላይ ቅንጣት አያሳስብህ የመሞቱ ጉዳይ፡፡ በታችም በምድር በላይም በሰማይ ወንጀለኛ አይደለም አልሞት ባይ ተጋዳይ፡፡ ኦነግ ጅብ Read More
ዜና ስለዚህ ቤተ ክርስቲያናችን የጠራችውን ሰላማዊ እና ሕጋዊ የሆነ የመብት ጥያቄ የማፈን ሂደትን በጥብቅ እንቃወማለን፡ February 9, 2023 by ዘ-ሐበሻ መንግሥት በዚሁ አካሄድ ሕግ እየጣሰ እና የቤተ ክርስቲያኒቱን ክብር እና ልእልና እያዋረደ የሚቀጥል ከሆነ ቤተ ክርስቲያን መንግሥት የጣሰውን ሕግ መሠረት በማድረግ መብቷን ለማስከበር እስከአሁን Read More
ዜና የካቲት ፭ ሰልፍ ይቀጥላል February 9, 2023 by ዘ-ሐበሻ የካቲት ፭ ሰልፍ ይቀጥላል “መንግሥት ለአንዴ እና ለመጨረሻ ጊዜ ቤተ ክርስቲያንን ለማጥፋት ቆርጦ የተነሣ መኾኑን ዐውቀናል።” #ቅዱስ_ሲኖዶስ ቀጥሉ ተዘጋጁ Read More
ዜና የጥላቻ ፖለቲካን የፈለፈለው የብሔር አስተሳሰብ ሃይማኖት ውስጥም ገብቶ ሌላ ትርምስ ሲፈጥር ዝም ሊባል አይገባም! February 9, 2023 by ዘ-ሐበሻ የኢትዮጵያ ዜጎች ለማኅበራዊ ፍትህ (ኢዜማ) በኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተክርስቲያን የተፈጠረውን ችግር በአንክሮ እየተከታተለው ይገኛል፡፡ ጅማሬው ካሳደረበት ብርቱ ስጋት አንጻር ፓርቲያችን ታህሳስ 23 ቀን 2015 Read More
ዜና የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ፍጹም ኃይማኖታዊና መንፈሳዊ የሆነ ሱባኤያቸውን በሰላም አጠናቅቀዋል። February 9, 2023 by ዘ-ሐበሻ የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ፍጹም ኃይማኖታዊና መንፈሳዊ የሆነ ሱባኤያቸውን በሰላም አጠናቅቀዋል። Read More
ዜና የነነዌ 3ኛ ቀን ጸሎተ ምሕላ በተለያዩ አጥቢያ አብያተ ክርስቲያናት February 8, 2023 by ዘ-ሐበሻ ደብረ ጽጌ ቅዱስ ዑራኤል ቤ/ክርስቲያን __አዲስ አበባ ልደታ ማርያም ዛሬ ምሽት የካቲት 1 Read More
ዜና በኢትዮጵያ እና በኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተክርስቲያን ላይ እጃችሁን ያነሳችሁ ሁሉ፣ ከፋሽስቱ ቤኒቶ ሞሶሎኒ የውርድት እና የውድቀት ታሪክ ተማሩ February 8, 2023 by ዘ-ሐበሻ በዲ/ን ተረፈ ወርቁ እንደመንደርደሪያ ‘‘… እመብርሃን፣ የጌታዬ እናት፣ ድንግል ማርያም ሆይ … ይኸው ለቃል ኪዳን ምድርሽ፣ ለአስራት አገርሽ- ለእናት ምድሬ ኢትዮጵያ እንባዬን ከደሜ ጋር Read More
ዜና ድሬዳዋ ምዕመናን በአንድነት ይህን ብለዋል አንዲት ቤተክርስቲያን February 8, 2023 by ዘ-ሐበሻ ድሬዳዋ ምዕመናን በአንድነት ይህን ብለዋል አንዲት ቤተክርስቲያን አንድ ፓትሪያርክ አንድ ቅዱስ ሲኖዶስ Read More
ዜና የሻሸመኔ ሚካኤል ቤተ ክርስቲያን አገልጋይ የነበሩት ቄስ ሀረገወይን አርፈዋል፡ February 7, 2023 by ዘ-ሐበሻ የሻሸመኔ ሚካኤል ቤተ ክርስቲያን አገልጋይ የነበሩት ቄስ ሀረገወይን በላይ በደረሰባቸው ከፍተኛ ድብደባ በሀዋሳ ህክምና ሲደረግላቸው ቢቆይም ዛሬ አርፈዋል፡፡ Read More
ዜና በእንግሊዝ ለንደን በርዕሰ አድባራት ደብረ ጽዮን ቅድስት ማርያም ካቴድራል February 7, 2023 by ዘ-ሐበሻ በእንግሊዝ ለንደን በርዕሰ አድባራት ደብረ ጽዮን ቅድስት ማርያም ካቴድራል Read More
ዜና ዱባይ – ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ዓለምአቀፍ ዱባይ ሻርጅያ February 7, 2023 by ዘ-ሐበሻ ዱባይ – ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ዓለምአቀፍ ዱባይ ሻርጅያ Read More
ዜና የጾመ ነነዌ ሁለተኛ ቀን ጸሎተ ምሕላ በባሕርዳር መስቀል አደባባይ February 7, 2023 by ዘ-ሐበሻ ባህር ዳር ቅዱስ ጊዮርጊስ ቤተክርስቲያን የጾመ ነነዌ ሁለተኛ ቀን ጸሎተ ምሕላ በባሕርዳር መስቀል አደባባይ Read More
ዜና የ መጀሪያው ቀን የጾመ ነነዌ የምሕላ ፀሎት በሐዋሳ ደብረ ምህረት ቅዱስ ገብርኤል ገዳም። February 7, 2023 by ዘ-ሐበሻ የ መጀሪያው ቀን የጾመ ነነዌ የምሕላ ፀሎት በሐዋሳ ደብረ ምህረት ቅዱስ ገብርኤል ገዳም። Read More