ዜና የደቡብ ሱዳን ታጣቂዎች 200 ኪሎ ሜትር ወደ ኢትዮጵያ ዘልቀው የአንድ ከተማ ስም መቀየራቸው ተነገረ February 20, 2023 by ዘ-ሐበሻ ‹‹አንድን ብሔር ታጣቂዎች እየገደሉ ጨርሰው 50 እና 60 ሰዎች ቀርተዋል›› ተብሏል የደቡብ ምዕራብ ክልል ኢትዮጵያን በሚያዋስነው የደቡብ ሱዳን ደንበር ታጣቂዎች ወደ ኢትዮጵያ እስከ 200 Read More
ዜና የሰብአዊ ከፍተኛ የሰብአዊ መብቶች ኮሚሽነር ጽሕፈት ቤት (OHCHR) እና በኢትዮጵያ ሰብአዊ መብቶች ኮሚሽን (ኢሰመኮ) የተሰጡ የጋራ ምክረ ሐሳቦች February 20, 2023 by ዘ-ሐበሻ የኢትዮጵያ የሽግግር ፍትሕ ፖሊሲ ማዕቀፍን ለማዳበር በሽግግር ፍትሕ ዙሪያ ከተደረጉ የማኅበረሰብ ምክክሮች ፈልቀው በተባበሩት መንግሥታት ድርጅት (ተ.መ.ድ.) ከፍተኛ የሰብአዊ መብቶች ኮሚሽነር ጽሕፈት ቤት (OHCHR) Read More
ዜና የሚታረቀን መቼ የበለስ ፍሬ መጋጡን ትተን ነው? – በላይነህ አባተ February 18, 2023 by ዘ-ሐበሻ ጳጳስ መስቀል ጨብጦ ከሳጥናኤሉ ተከታይ ድርድር ሲያደርግ ውል ሲያስር፣ ተመልካች ውሉ እንደሚጠና በማመን “እንኳን ደስ አለን” እያለ ሲጨፍር፣ የሚመለከት መለኮት በአንክሮ የትዝብት መስኮት በርግዶ Read More
ዜና የሀገር ውስጥ የስንዴ ገበያ ለችግር መጋለጡን ተጠቃሚዎች እየተናገሩ ነው February 18, 2023 by ዘ-ሐበሻ ኢትዮጵያ ለውጭ ገበያ ስንዴ እንደምታቀርብ በገለጸችበት በአሁኑ ወቅት የሀገር ውስጥ የስንዴ ገበያ ለችግር መዳረጉን ተጠቃሚዎች ይገልፃሉ። ሀገሪቱ ፍጆታዋን ሸፍና 32 ሚልዮን ኩንታል ያህል ስንዴ Read More
ዜና ድርድር እንጅ ይቅርታ አልጠየቅንም? ስምምነቱ ተጥሷል February 17, 2023 by ዘ-ሐበሻ ለማንኛውም የአብይ አህመድ “ሲኖዶሲ አባገዳ ይቅርታ ሳይሆን የነበረው ድርድር እንጅ ይቅርታ ልጠየቅንም: በጫካ የተሾሙት ቄሮዎች አልተሻሩም” ብሏል:: ኮንፊውዝ-ኮንቪንስ ስትራቴጂ ጅራቲ:) ደራሲና አዘጋጅ አብይ አህመድ Read More
ዜና ምልከታ (ክፍል-1) -ሸንቁጤ – ከካናዳ February 17, 2023 by ዘ-ሐበሻ በሃገሪቱ ላለፉት 30 አመታት ሲንተከተክ የቆየው ጠባብ ዘውጌኝነት በተለይም ባለፉት 6 እና 7 አመታት ገንፍሎ በመውጣት ያልነካካው እና ያላዳረሰው የህብረተሰብ እና ተቋማት ክፍል የለም Read More
ዜና የአብይና ጓዶቹ ውንብድናን ያጋለጠው የዛሬው እርምጃ Hiber Radio Special Program Feb 17, 2023 February 17, 2023 by ዘ-ሐበሻ የአብይና ጓዶቹ ውንብድናን ያጋለጠው የዛሬው እርምጃ Hiber Radio Special Program Feb 17, 2023 Read More
ዜና የኢትዮጵያ ስርዓተ መንግስት ከፌደራሊዝም መርሆዎች አንጻር ክፍል 2 በ ገለታው ዘለቀ February 17, 2023 by ዘ-ሐበሻ የኢትዮጵያ ስርዓተ መንግስት ከፌደራሊዝም መርሆዎች አንጻር ክፍል 2 በ ገለታው ዘለቀ Read More
ዜና በኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተክርስቲያን አባቶች መካከል ተፈጥሮ የነበረው አለመግባባት በውይይት ተፈታ February 15, 2023 by ዘ-ሐበሻ የተለያየ እምነት የምትከተሉ ከኢትዮጵያ ቤተክርስቲያን ጋር አብራችሁ ለቆማችሁ ኢትዮጵያውያን ወገኖቻችን ሙስሊሞች የወንጌል አማኞች እና ሌሎችንም ቤተክርስቲያን ታመሰግናችኋለች። ብፁዕ አቡነ አብርሃም Read More
ዜና “የካሊፎርኒያ ኆኅተ ሰማይ አርሴማ አንድነት ገዳም ቁልፍ እና አስፈላጊ የሆኑ የግዢ ሰነዶችን ተረክበናል፡፡” ብፁዕ አቡነ ቴዎፍሎስ (ዶ/ር) February 15, 2023 by ዘ-ሐበሻ ብፁዕ አቡነ ቴዎፍሎስ (ዶ/ር) የሰሜን ካሊፎርኒያ ኔቫዳና አሪዞና ሀገረ ስብከት ሊቀ ጳጳስ ይህንን የገለጹት በኢ/ኦ/ተ/ቤ በካሊፎርኒያ ሊገዛ የታሰበውን የኆኅተ ሰማይ መጥምቀ መለኮት ቅዱስ ዮሐንስ Read More
ዜና በኢትዮጵያ የትምህርት ጥራት እንዲሻሻል ጥሪ ተላለፈ February 15, 2023 by ዘ-ሐበሻ ታሪኩ ኃይሉ, ማንተጋፍቶት ስለሺ, ሸዋዬ ለገሠ DW በኢትዮጵያ የትምህርት ጥራት እንዲሻሻል ከፍተኛ የፖለቲካ ለውጥ እንደሚያስፈልግ ተገለጸ። በሰሜን አሜሪካ የሚገኙ ኢትዮጵያውያን ምሁራን፣ የኢትዮጵያ የውይይትና መፍትሄ Read More
ዜና EOTC TV LIVE | ብፁዕ አቡነ አብርሃም በወቅታዊ ጉዳይ የሰጡት ማብራሪያ February 14, 2023 by ዘ-ሐበሻ EOTC TV LIVE | ብፁዕ አቡነ አብርሃም በወቅታዊ ጉዳይ የሰጡት ማብራሪያ Read More
ዜና ሕብር ራዲዮ ዕለታዊ ዜና | Ethiopia Feb 14, 2023 February 14, 2023 by ዘ-ሐበሻ ሕብር ራዲዮ ዕለታዊ ዜና | Ethiopia Feb 14, 2023 | Read More
ዜና በብፁዕ አቡነ ፊልጶስ የተመራ የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተ ክርስቲያን የልዑካን ቡድን በሞስኮ የሁለትዮሽ ውይይት መድረክ ላይ እየተሳተፈ ይገኛል February 14, 2023 by ዘ-ሐበሻ በብፁዕ አቡነ ፊልጶስ የተመራ የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተ ክርስቲያን የልዑካን ቡድን በሞስኮ የሁለትዮሽ ውይይት መድረክ ላይ እየተሳተፈ ይገኛል Read More