ዜና - Page 74

የዕለቱ አብይ ዜናና ሰበር ዜና

ይድረስ በአሜሪካ ለምትኖሩ የአማራ ሕዝብ ልጆች – ሽፈራው ዘውዴ

March 26, 2023
እንደሚታወቀው ባለፈው ሳምንት የአሜሪካ መንግስት ዋና ጻሕፊ አንቶኒ ብሊንከን ወደ ኢትዮጵያ መጥተው ነገር አበላሽተው ነው የሄዱት፡፡ ኢትዮጵያዊያን እርስበርስ እንዲጨፋጨፉ የቅኝ ግዛት ሴራ ሰርተው ነው የሄዱት፡፡

ለኢትዮጵያ ሉዓላዊነቷ በጀግንነት የተዋጋው ጄ/ል ተፈራ ማሞ ከሃገር ወጥቶ መታከም ሲችል ሆነብሎ መከልከል የሞት ፍርድ እንደመፍረድ ይቆጠራል

March 25, 2023
ለኢትዮጵያ ሉዓላዊነቷ በጀግንነት የተዋጋው ጄ/ል ተፈራ ማሞ ከሃገር ወጥቶ መታከም ሲችል ሆነብሎ መከልከል የሞት ፍርድ እንደመፍረድ ይቆጠራል። በሰሜን እዝ መከላከያን ላሳረደው ስብሃት ነጋ የተሰጠ

የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት አባላት የእያንዳንዳቸው “ውሳኔ” እንዲታወቅ – ሽፈራው

March 23, 2023
በአሜሪካ የሕዝብ መብቶች (Civil Rights) ትግል ወቅት በአሜሪካ የኮንግረስ አባላት መካከል በ1960ዎች ከፍተኛ ትግል ተካሂዷል፡፡ ሲቪል ራይትስ ቢል በተደጋጋሚ ለውሳኔ ቢቀርብም ተቀባይነት አላገኘም ነበር፡፡

ከእንግዲህ ምን ቀረን? ማንንስ ምክንያት ማድረግ እንችላለን? ምንስ ነው የምንጠብቀው?

March 23, 2023
ለካ የሰው ደም እንዲህ ያሰከራል ”የክፉዎች ጥንካሬ በአንድ ላይ መቆመ መቻላቸው ነው።” ይባላል። እናም ”–ኢትዮጵያን ለማፍረስ እስከ ሲኦል ድረስም ቢሆን እንወርዳለን።”’ ብለው የማሉትና በኢትዮጵያ
1 72 73 74 75 76 381
Go toTop