ዜና - Page 66

የዕለቱ አብይ ዜናና ሰበር ዜና

እናቷን አባቷን ባለቤቷን ሶስት ልጆቿን እህቷን ከአራሷ ልጇ ጋር ወንድሟን ከአራት ልጆቹ ጋር በአጠቃላይ ሃያ አንድ ቤተሰቦቿን በግፈኛው አብይ አህመድ በግፍ የተገደሉባት

May 11, 2023
እናቷን አባቷን ባለቤቷን ሶስት ልጆቿን እህቷን ከአራስ ልጇ ጋር ወንድሟን ከአራት ልጆቹ ጋር በአጠቃላይ ሃያ አንድ ቤተሰቦቿን በግፈኞች የተገደሉባት ምስኪን እህታችን ናት ። ጠይባ

የአማሮች ጥያቄ – ገለታው

May 9, 2023
የአማሮችን ትግል አንዳንድ የፖለቲካ ሰዎች የአማራ ብሄርተኝነት  (Amhara Ethno nationalism) ጥያቄ እያሉ ሲገልጹት አያለሁ። ይሄ የብሄርተኝነት ጥያቄ የአማራ ህዝብ ጥያቄ ነው ብዬ አላምንም። እኔም

ኢንተርፖል የኢትዮጵያን መንግስት አጋለጠ፥ በተለያዩ አከባቢዎች ወጣቶች እየታፈኑ ነው፥ የሸኔ ጥቃት በአዋሽና መቂ – Anchor News May 8, 2023

May 8, 2023
https://youtu.be/2YqrOgwvjfw ኢንተርፖል የኢትዮጵያን መንግስት አጋለጠ፥ በተለያዩ አከባቢዎች ወጣቶች እየታፈኑ ነው፥ የሸኔ ጥቃት በአዋሽና መቂ – Anchor News May 8, 2023

ሰበር ሰበር ቪዲዮ:ፓርላማው ታምሶ ዋላ ኢትዮጵያ ሲኦል ሁናለች ደመደሙ አንጋሳ እነ ሽመልስን ፓርላማው ላይ ዘረረ ሙሉ ቪዲዮ ተለቀቀ

May 8, 2023
https://youtu.be/UybJA08smww ሰበር ሰበር ቪዲዮ:ፓርላማው ታምሶ ዋላ ኢትዮጵያ ሲኦል ሁናለች ደመደሙ አንጋሳ እነ ሽመልስን ፓርላማው ላይ ዘረረ ሙሉ ቪዲዮ ተለቀቀ/ https://youtu.be/tFteGWIJSNI

ኢትዮጵያ የሰብዓዊ መብት ወንጀሎችን ለፍርድ ባለማቅረብ ተወቀሰች

May 8, 2023
በኢትዮጵያ ተፈጽመዋል የተባሉ የሰብዓዊ መብት ወንጀሎች በተደጋጋሚ ሪፖርት ቢደረጉም፣ ነገር ግን ተመርምረው ለፍትሕ የቀረቡ አለመኖራቸው ትልቅ ጉድለት መሆኑ ተነገረ፡፡ ስዊዘርላንድ ጄኔቭ ለሚገኘው የተባበሩት መንግሥታት

ሸገር የሚባለው አዲስ “ፕሮጀክት” ላይ በርካታ መስጊድ እየፈረሰ ነው። ውስጥ እየሰገዱ ላያቸው ላይ አፍርሰውባቸዋል።

May 7, 2023
ውሃብያ ፀጥ ረጭ! የሙፍቲ ጊዜ ቢሆን ከቤታቸው አውጥተው “አስጠቃኸን” ብለው ይገድሏቸው ነበር። ከምንም በላይ እንኳን አማራ ክልል አልሆነ! ያኔ ቱርክን ጭምር መግለጫ አስወጥተዋል። በየመስጊዱ
1 64 65 66 67 68 381
Go toTop