እናቷን አባቷን ባለቤቷን ሶስት ልጆቿን እህቷን ከአራሷ ልጇ ጋር ወንድሟን ከአራት ልጆቹ ጋር በአጠቃላይ ሃያ አንድ ቤተሰቦቿን በግፈኛው አብይ አህመድ በግፍ የተገደሉባት

May 11, 2023
እህታችን ጠይባ ሁሴን መሐመድ
እህታችን ጠይባ ሁሴን መሐመድ

እናቷን አባቷን ባለቤቷን ሶስት ልጆቿን እህቷን ከአራስ ልጇ ጋር ወንድሟን ከአራት ልጆቹ ጋር በአጠቃላይ ሃያ አንድ ቤተሰቦቿን በግፈኞች የተገደሉባት ምስኪን እህታችን ናት ። ጠይባ ሁሴን መሐመድ ትባላለች ።

ጠይባ ሁሴን መሐመድ በዱባይ ለሰባት ዓመታት ፣ በሳዑዲ አረቢያ ደግሞ ለስምንት ዓመታት ሰርታለች ። በሰው አገር የተንከራተችላቸው ቤተሰቦቿ ወለጋ ጊቢ ወረዳ ቶሌ ቀበሌ ውስጥ ምንም ባላወቁት ሁኔታ ተገድለውባታል ።
በ1977 ዓ/ም ከኮምቦልቻ እና ከከሚሴ እናት እና አባቷ ወደ ወለጋ እንደሄዱም ሰምቻለሁ ። ጠይባ የተወለደችው ወለጋ ነው ።
ምን ብለን የትኛውስ ኃይለ ቃል ነው የሚያጽናናት !?

EthioVoice.net

 

Leave a Reply

Your email address will not be published.

Previous Story

የጠቅላይ ሚንስትሩ የቤተመንግስት ፕሮጀክት ለሶስት ተቋራጮች ተሰጠ (ዋዜማ)

Next Story

የኦሮሙማ ፖለቲካ ብሎ ነገር የለም! ኦሮሙማ መነገጃና የራስን ፍላጎት ወይም ኢጎ ማሟያ መሳሪያ ነው!

Go toTop