ዜና ከጨረቃ ስር April 28, 2011 by ዘ-ሐበሻ By Wanaw አንቺ የምሽት ኮከብ ጨረቃ ድንገት በሕልሜ አይቼሽ ብነቃ … የዳዊትን ዜማ ጮክ ብላ ታዜማለች : ስታዜም ወደጨረቃዋ አንጋጣ ነው ከጀርባዋ የተከፈተው የመጠጡ Read More
ዜና አባይ በአባዮች አስጨረሰን! በነጻነት ዘገዬ April 28, 2011 by ዘ-ሐበሻ ( ከ’አባይ’ – ‘ባ’ ጠብቆ ይነበብ፤ ከ’አባዮች’ – ‘ባ’ ላልቶ ይነበብ (ዋሾዎች ለማለት ፈልጌ ነው፡፡) ይድረስ ለተወደዳችሁ በውጭ ሀገራት የምትኖሩ ኢትዮጵያውያንና ኢትዮጵያውያት እንዲሁም ይህን Read More
ዜና በግላቸው የሚሰሩ እንዴት ለጡረታቸው ገንዘብ ማጠራቀም ይችላሉ? – ጉዳዩ ለትናንሽ ድርጅቶች የሚሰሩትንም ያጠቃልላል April 28, 2011 by ዘ-ሐበሻ ከዮሃንስ አለማየሁ በዚህ ጽሁፌ ለግላቸው የሚሰሩ ሰዎችና የትንንሽ ድርጅቶች ባለቤቶችና ሠራተኞች ለጡረታ ጊዜ የሚሆናቸውን ሃብት ለማጠራቀም ምን ማድረግ እንዳለባቸው አንዳንድ ሃሳቦችን ለመጠቆም እወዳለሁ:: በመጀመሪያ Read More
ዜና ጥሩ የክሬዲት ነጥብ (ክሬዲት ስኮር) እንዲኖርዎት (ለማሻሻል) 5ቱ ቀላል መንገዶች April 28, 2011 by ዘ-ሐበሻ 1. የክሬዲት ካርድም ሆነ ሌላ መንኛዉን ብደር በወቅቱ ይክፈሉ፡፡ 35 በመቶዉ የክሬዲት ስኮር የሚወሰነዉ በዚህ ስለሆነ ትልቅ አስተዋፅኦ አለዉ፡፡ 2. እዳ አያብዙ፣ በክሬዲት ካርድዎትም Read More
ዜና የአሜሪካን ሲትዝን ያላገኘ ሰው በድራግ ወንጀል ቢገኝ ምን ያጋጥመዋል? April 28, 2011 by ዘ-ሐበሻ አንዳንድ ወገኖቻችን እየተስፋፋ ባለው፤ መንግስትና ሕብረተሰቡ በጥንካሬ እየተዋጋው ባለው የአደገኛ እጽ (Narcotic drugs) እና የተከለከሉ መድሐኒቶች (controlled substances) መጠቀምና ይዞ መገኘት ወንጀል ውስጥ ተሳትፈው Read More
ዜና USA Citizenship Sample test in Amharic የአሜሪካ ዜጋ ለመሆን የቃለ መጠይቅ ፈተና ናሙና April 28, 2011 by ዘ-ሐበሻ 1. የባንዲራችን ቀለሞች እነማን ናቸው? ቀይ፣ ነጭ ፣ ሰማያዊ 2. ባንዲራው ላይ ያሉት ኮከቦች ምንን ይወክላሉ? እያንዳንዱ የአሜሪካ አንዳንድ ግዛት (ስቴት) 3. በባንዲራው ላይ Read More
ዜና የተዋረደው ታሪክ (TPLF Government in Ethiopia degrading Amaras) Must Watch! April 28, 2011 by ዘ-ሐበሻ Read More
ዜና እማማ አብስኒያ January 21, 2010 by ዘ-ሐበሻ በባዩሽ አበበ አሜሪካ የምሁሮቻችን ባለአደራ አሜሪካ እና ካናዳ ባትኖር ኖሮ ኢትዮጲያ ምሁሮቹዋ ሁሉ ያልቁ ነበር፡፡ ከድሮ ጀምሮ አሜሪካ ምሁሮቻችንን እየወሰደ አገሩ ያስቀምጥልናል፡፡ ከሀይለስላሴ የተረፈ፤ Read More
ዜና ZeHabesha Be The First To Know October 21, 2009 by ዘ-ሐበሻ Be The First To Know About Current News And Events You are welcome to ZeHabesha, Ethiopia’s most trusted online news platform. Our priority is Read More