ዜና በኖርዌይ ለግንቦት 7 ህዝባዊ ሃይል የተደረገ የገቢ ማሰባሰቢያ በስኬት ተከናወነ September 29, 2013 by ዘ-ሐበሻ ዘገባ ሔለን ንጉሴ ከኖርዌ ትናንት ሴፕቴምበር 28, 2013 በዓለም ላይ ለመጀመሪያ ጊዜ የግንቦት 7 ህዝባዊ ሃይልን ለመርዳት በኖርዌ ኦስሎ ከተማ የተዘጋጀው የገቢ ማሰባሰቢያ ፕሮግራም Read More
ዜና “አንድ ሄክታር መሬት በ1 ፓኮ ሲጋራ ዋጋ መቸብቸብ ራዕይ ነው?” – የተስፋዬ ገ/አብ ቃለ ምልልስ September 29, 2013 by ዘ-ሐበሻ (ይህ ቃለመጠይቅ አዲስአበባ ላይ በየ15 ቀኑ ከሚታተመው “ላይፍ” መፅሄት ጋር የተደረገ ሲሆን፤ ቃለመጠይቁ የተካሄደው ከመፅሄቱ ጋዜጠኛ ጋር በፌስቡክ በኩል በተደረገ ግንኙነት በፅሁፍ ነው። መፅሄቱ Read More
ዜና ዛሬም ዶክተር ነጋሶ እንደገና በፖሊስ ታገቱ September 28, 2013 by ዘ-ሐበሻ የቀድሞው የኢትዮጵያ ፕሬዘዳንት ዶክተር ነጋሶ ጊዳዳ ዛሬ በ6 ኪሎ ዩኒቨርስቲ ፊት ለፊት ለነገው ሰላማዊ ሰልፍ ህዝብን ሲቀሰቅሱ ከሚመሩት ቡድን ጋር በፖስ ቁጥጥር ስር ውለው መነን ትምህርት Read More
ኪነ ጥበብ·ዜና Teddy Afro chosen for World Cup 2014 Official Singer for Africa September 28, 2013 by ዘ-ሐበሻ In the grand tradition of music for the 2014 FIFA World Cup, Teddy Afro has been chosen to represent the world’s most popular sports Read More
ዜና በእስር ላይ የነበሩት የአንድነት ፓርቲ ከፍተኛ አመራሮች ተፈቱ September 27, 2013 by ዘ-ሐበሻ ዛሬ መስከረም 17 ቀን 2006 ዓ.ም. የቀድሞ የኢትዮጵያ ፕሬዘዳንት እና የአሁኑ የአንድነት ፓርቲ ሊቀመንበር ዶ/ር ነጋሶ ጊዳዳ እንዲሁም በፓርላማ ብቸኛው የተፎካካሪ ፓርቲ ተወካይና የአንድነት Read More
ዜና ዶ/ር ነጋሶ ጊዳዳ ለብሔራዊ ምክር ቤት አባላት ለቅስቀሳ ከመሰማራታቸው በፊት ያስተላለፉት መልዕክት September 27, 2013 by ዘ-ሐበሻ የአንድነት ፓርቲ ከፍተኛ አመራሮች በቅስቀሳ ላይ Read More
ዜና Sport፡ አትሌት መሰለች መልካሙ ወደ ሮተርዳም ማራቶን ተመለሰች September 27, 2013 by ዘ-ሐበሻ ያለፈው ዓመት የሮተርዳም ማራቶን አሸናፊዋ አትሌት መሰለች መልካሙ በዘንድሮውም የሮተርዳም ማራቶን ክብሯን ለማስጠበቅ እንደምትሮጥ የውድድሩ አዘጋጆች አስታው ቀዋል፡፡ በቀጣዩ ጥቅምት አሥራ ሰባት ቀን በሚካሄደው Read More
ኪነ ጥበብ·ዜና ታዋቂው የሙዚቃ ሰው ቴዲ ምትኩ በጠና ታሞ ሆስፒታል ገባ September 27, 2013 by ዘ-ሐበሻ (ዘ-ሐበሻ) ታዋቂው የሙዚቃ ሰው ቴዲ (ቴዎድሮስ) ምትኩ በሜሪላንድ ግዛት ሆስፒታል መግባቱ ተገለጸ። በኢትዮጵያ ሙዚቃ ታሪክ ውስጥ በተለይ በሳክስፎን ሙዚቃ ላይ ትልቅ ድርሻ ያለው ቴዲ Read More
ዜና Hiber Radio: “አማራ የኦሮሞ ሕዝብ ጠላት አይደለም፤ …ይሄ ፖለቲካ ለካ ላይ ላዩን እንጂ ውስጡ ጥሬ ነው” ጃዋር መሐመድ (ቃለ-ምልልስ) September 26, 2013 by ዘ-ሐበሻ ህብር ሬዲዮ ጃዋር መሐመድ ለሚል ስብሰባ በቬጋስ በተገኘበት ወቅት ቃለ መጠይቅ አድርገንለታል። ከጃዋር መሐመድ አወዛጋቢ ሆኖ የወጣው ንግግሩንና በአሁኑ ወቅት በተለያየ ቦታ በሚል እያደረገ Read More
ዜና “አጐቶቼ ሙስሊሞች ናቸው” – ዶ/ር ያዕቆብ ኃ/ማርያም September 26, 2013 by ዘ-ሐበሻ “ኢትዮጵያዊ አሸባሪ አለ ብዬ አላምንም” “የተቃዋሚ ፓርቲ አባል የምሆነው ፓርቲዎች ከተዋሐዱ ብቻ ነው” “አጐቶቼ ሙስሊሞች ናቸው” ዶ/ር ያዕቆብ ኃ/ማርያም ዶ/ር ያዕቆብ ኃ/ማርያም ለሁለት ወራት Read More