ኪነ ጥበብ·ዜና ቴዲ አፍሮ በአዲስ አበባ ሊያደርገው የነበረው የሙዚቃ ኮንሰርት ፈቃድ ተከለከለ August 19, 2017 by ዘ-ሐበሻ (ዘ-ሐበሻ) ‘ኢትዮጵያ’ የተሰኘውን አዲሱን አልበሙን ለሕዝብ አቅርቦ ተወዳጅነቱን የጨመረው ቴዲ አፍሮ ለአዲሱ ዓመት በአዲስ አበባ ሚሊኒየም አዳራሽ ሊያደርገው የነበረው ኮንሰርት ፈቃድ እንደተከለከለ ተሰማ:: ለኢትዮጵያ Read More
ነፃ አስተያየቶች·ኪነ ጥበብ “ወይ እንዳጋጣሚ!” – የጎንቻው December 19, 2016 by ዘ-ሐበሻ የፈሩት ይወርሳል የጠሉት ይነግሳል፤ ይኽ ንግር በኛ አገር እየሆነ ኑሯል፤ ዘመነ ግልንቢጥ ክፍ አዞ ያረባል፤ ባህር እየኖረ ከጤዛ ይጠጣል፤ ዙፋን ተቀራምቶ በጉልት ይቀናል፤ መቸስ Read More
ኪነ ጥበብ በአምስተርዳም ቢምሃውስ የኢትዮጵያ ሙዚቃ ሲነግሥ አመሸ November 18, 2016 by ዘ-ሐበሻ የኢትዮጵያን ባህልና ሙዚቃ በየዓለማቱ እየዞሩ ሲያስተዋውቁ ይህ የመጀመሪያቸው ባይሆንም ትላንት ምሽት (16 ኞቬምበር 2016) አምስተርዳም ቢም ሃውስ በነጮች ተጠቅጥቆ በሰርከስ ደብረብርሃን እና ከፈንድቃዎች ባንድ Read More
ቪዲኦ·ኪነ ጥበብ የትግራዩ ዘፋኝ በኢትዮጵያውያን ላይ ሲዝትና ሲያስፈራራ | Video August 31, 2016 by ዘ-ሐበሻ ባለፈው ሳምንት አውሮፓ የሚኖሩ የትግራይ ተወላጆች ለሶስት ቀን በአምስተርዳም ከተማ ተጠራርተው ሲጨፍሩ ነበር። የአምስተርዳሙ ፈንጠዝያ በአጋዚ ወታደር እየተገደሉ ያሉ ወገኖቻችንን ላይ በመሳለቅ ብቻ Read More
ነፃ አስተያየቶች·ኪነ ጥበብ የዳያስፖራዎች ቤት ግብዣ | በእውቀቱ ስዩም June 8, 2016 by ዘ-ሐበሻ . ከዘፋኞች ቡድን ጋር አሜሪካ በገባን ማግስት ዘፋኞች በዶላር ከበሩ፡፡ እኔ አጥብቄ ተቸገርኩ፡፡ በወይዘሮ የሺሻ-ወርቅ ናይት ክለብ ውስጥ፤ ፋሲል ደመወዝ የጣውላ ክላሹን አነግቶ “አረሡት Read More
ኪነ ጥበብ·ዜና ሻምበል በላይነህ ስለ’ወልቃይት’ ነጠላ ዜማ ለቀቀ May 20, 2016 by ዘ-ሐበሻ (ዘ-ሐበሻ) በተለያዩ ሃገርኛ እና ስሜት ቀስቃሽ ዘፈኖች የሚታወቀው አንጋፋው ድምፃዊ ሻምበል በላይነህ በቅርቡ “አማራ ነን… በግድ የተጫነብን የትግራይ ማንነት ይገፈፍልን” ሲሉ ለተነሱት የወልቃይት ሕዝቦች Read More
ኪነ ጥበብ ትክክለኛውን ቴዲ አፍሮን ምን ያህሎቻችን እናውቀዋለን? May 8, 2016 by ዘ-ሐበሻ (ኤርሚያስ ቶኩማ) ብዙዎቻችን ቴዲ አፍሮን ከሙዚቃ ሥራውና ከሐገር ወዳድነቱ ባሻገር እምብዛም የግል ሕይወቱን እና ምን አይነት ሰው እንደሆነ አናውቀውም እርሱም ቢሆን ስለራሱ ማውራት ስለማይወድ Read More
ኪነ ጥበብ Temesgen Gebregziabher (Temu) – ትበል ዘና – New Ethiopian Music 2016 (ትበል ዘና ) February 16, 2016 by ዘ-ሐበሻ Read More
ኪነ ጥበብ “ኢትዮጵያ ሄጄ እናቴንና ልጄን በአይን የማገናኝበት ቀን ናፍቆኛል” – ዲና አንተነህ February 6, 2016 by ዘ-ሐበሻ በአገውኛ የሙዚቃ ስልት “በል ፈጥነህ ናማ” የሚለው ነጥላ ሙዚቃዋ እጅግ ተወዳጅ ያደረጋትና ከዚህ ቀደምም “ጋሜ ” እንዲሁም “አልችልም” የሚል ነጠላ ዜማዎቿን ለህዝብ አቅርባ የተሳካላት Read More
ኪነ ጥበብ “አውዳሚ የምላቸውን ሐሳቦች ለመፋለም ሞክሬያለሁ” – በዕውቀቱ ስዩም February 4, 2016 by ዘ-ሐበሻ “አውዳሚ የምላቸውን ሐሳቦች ለመፋለም ሞክሬያለሁ”በዕውቀቱ ስዩም Read More