ነፃ አስተያየቶች - Page 96

የባለሙያ ቡድናችን ከፍተኛ ደረጃ ያላቸውን የግልነፃ የመረጃ ስብሰባዎች
59390184 401

በእውነቱ ኢትዮጵያ መንግሥት አላትን? አማራውስ አሁን ምን ማድረግ አለበት?

October 27, 2021
ዳግማዊ ጉዱ ካሣ በዚህች መጣጥፍ ሁለት ነገሮችን አጠር አድርጌ ማንሳት እፈልጋለሁ፡፡ 1. በቅድሚያ ስለመንግሥት ኅልውና? በአንድ ሀገር ውስጥ መንግሥት መኖሩንና አለመኖሩን ወይም አለ የሚባለው
59426639 101

“አዲስና ታሪካዊ ምእራፍ” ለምንና እንዴት? – ጠገናው ጎሹ

October 25, 2021
October 9, 2021 ጠገናው ጎሹ እ.ኢ.አ “አዲስ መንግሥት” ተመሠረተበት ከተባለው ካሳለፍነው መስከረም 24/2014 በፊት በዋናነት ከሁለት ተፃራሪ የፖለቲካ ካምፖች (ጎራዎች) የሚመነጩ (የሚነሱ) የመከራከሪያ ሃሳቦችና አስተያየቶች
abiy ugly

የኢትዮጵያ ማኅጸን ያፈራውን ዳግማዊ ካሊጉላ የምትከተሉ ወዮላችሁ! – ዳግማዊ ጉዱ ካሣ

October 23, 2021
በቁማቸው ከሞቱ ወገኖቼ መካከል አንድም ሰው ቢሆን ወደኅሊናው እንዲመለስ ማድረግ ብችል ብዬ ዛሬ ጥቅምት 13 ቀን 2014ዓ.ም ይህን ጻፍኩ፡፡ የምጽፈውም እውነት ነው፡፡ ያለአንዳች ጥቅም
aklog birara 1

የተሳሳተው ማነው? የአሜሪካ መንግሥት ወይንስ የዐብይ መንግሥት?

October 22, 2021
አክሎግ ቢራራ (ዶር) “ኢትዮጵያ የቃልኪዳን አገር ናት፤ የሚገነቧት ይገነባሉ ሊያፈርሷት የሚያስቡ ግን ይፈርሳሉ” አባታችን አቡነ መልከ ጸዲቅ ክፍል አንድ የኢትዮጵያ መሰረታዊ ተግዳሮት ህወሓት/ትህነግና ፈረስ

ወያኔ በአብይ አህመድ የተሳሳተ፣ ደካማ አመራር እየተመራ ያለውን የመከላከያ ሰራዊት ሊያሸንፉ ይችላሉ

October 19, 2021
ወገኖች ስለ ጦርነቱ ትንሽ ልበላችሁና ለዛሬ ላብቃ፡፡ ግርማ ካሳ የወሎ ክፍለ ሃገር ይባል በነበረው በሁሉም ቦታ ማለት ትችላላችሁ ጦርነት አለ፡፡ ወያኔዎች ደሴን ለመያዝ ሞከረው

ሰላምን የሚያወርድ፣ – ጆቢር ሔይኢ ከሁስተን ቴክሳስ

October 19, 2021
10/19/2021 የእግዚአብሔር ቃል፣”ይቅር የሚል ይቅርታን ያገኛል፣ሰላምን የሚያወርዱ ብፁዓን ናቸው፣ የእግዚአብሔር ልጆች ተብለው ይጠራሉና።ምሕረትን የሚያደርጉ ብፁዓን ናቸው፣ምሕረትን ያገኛሉና” ይላል። በአንፃሩም” ሰውን የገደለ ሁሉ ስለሟቹ ደም
245485628 2977659155726685 7784293124007292944 n

በኢትዮጵያ ፀሐይ ያጠላው ጥቁር ደመና ቹቹ አለባቸው (ከፍትሕ መጽሔት)

October 17, 2021
የኢትዮጵያና አሜሪካ ግንኙነት ከ120 ዐመት በላይ አስቆጥሯል፡፡ በተለይ የቀዳማዊ ኃይለሥላሴ ዘመነ የወዳጅነቱ መሰረት የተጣለበት ነበር፡፡ በዚህም ኢትዮጵያ በወታደራዊ፣ በትምህርት፣ በግብርና፣ በጤና… ትርጉም ያለው ድጋፍ

አዲሱ ኢትዮጵያ ካቢኔ ጂኦግራፊያዊ ፍትሃዊነት ዳሰሳ – ዳንኤል ካሣሁን (ዶ/ር)

October 13, 2021
መስከረም 24 ቀን 2013 ዓም ጠቅላይ ሚኒስትር ዐብይ አህመድ አዲሱን ካቢኔ ፓርላማው እንዲያጸድቀው ሲያቀርቡ የእያንዳንዱን እጩ ስም፣ የትውልድ ሥፍራ፣ የጋብቻ ሁኔታ፣ የትምህርት ዝግጅት፣ አንዲሁም
1 94 95 96 97 98 250
Go toTop