ነፃ አስተያየቶች - Page 92

የባለሙያ ቡድናችን ከፍተኛ ደረጃ ያላቸውን የግልነፃ የመረጃ ስብሰባዎች

ኮተቤ ሜትሮፖሊታን ዩኒቨርስቲ እና ዶክተሩ መሪዋ (ድንቄም ዶክተር) – ከፋንታ ስለሽ

December 2, 2021
ኮተቤ ሜትሮፖሊታን ዩኒቨርስቲ በበፊት አጠራሩ ኮተቤ መምህራን ትምህርት ኮሌጅ አንጋፋ የመምህራን ማሰልጠኛ ተቋም ነበር፡፡ በተቋሙ ውስጥ የነበሩ መምህራን የአካዳሚክ ብቃታቸው ልዩ ነበር፡፡ በተቋሙ ሰልጥነው

አሜሪካውያን/ምዕራባውያኑ ‘ኢትዮጵያን አንድነት እና የኢትዮጵያኒዝምን’ እንቅስቃሴ ስለምን ይፈሩታል?! – በዲ/ን ተረፈ ወርቁ

December 1, 2021
‘‘እንደ ቅድመ 21ኛው ክፍለ ዘመን ትግሎች ሁሉ ዛሬም በ21ኛው ክፍለ ዘመንም አፍሪካን ከዘረኝነትና ከእጅ አዙር ቅኝ አገዛዝ ሙሉ በሙሉ ነፃ ለማድረግ፤ ኢትዮጵያኒዝምን (የኢትዮጵኒዝምን ፍልስፍና/እንቅስቃሴ)

ለኢሳትና መሰል ሚዲያዎች ማስጠንቀቂያ – – ሰርፀ ደስታ

November 27, 2021
ኢሳት የተባለው ሚዲያ በተደጋጋሚ የመንግስት ባለሥልጣናትን በተለይም ደግሞ ከፍተኛ የሆኑ የጦር አመራሮችን ቃለመጠይቅ በሚል በአደባባይ ሲያውል ታዝበናል፡፡ በመጀመሪያ ደረጃ ባለሥልጣናቶቹም ቢሆኑ ያሉበትን የኃላፊነት ከግንዛቤ

እውን ፕሮፌሰር ኤፍሬም ይሳቅ በኢትዮጵያ ላይ እያሴሩ ነው? – ሰርፀ ደስታ

November 25, 2021
ዛሬ ፕሮፌሰር ኤፍሬም ይሳቅ የወያኔውን ብርሀነክርስቶስ በመጋበዘ ለተለያዩ የቀድሞ አምባሳደሮችና ታዋቂ ሰዎች ብርሀነ አደገኛ መርዙን የዘራበትን ቪዲዮ ዮቲውቡን ሁሉ አጨናንቆት ተመለከትሁ፡፡ ይሄን ቪዲዮ መጀመሪያ

ጦርነቱ አለቀ የሚባለው መቼና የት ላይ ሲደርስ ነው? – ነፃነት ዘለቀ

November 25, 2021
ጠ/ሚኒስትር ዶክተር አቢይ አህመድ ዘግይተውም ቢሆን ጦርነቱን በአመራር ሰጪነት መቀላቀላቸውን ይፋ ካደረጉ በኋላ በጦርነቱ ሂደት ለውጥ እየታዬ መሆኑን ከሚዲያዎች መረዳት ይቻላል፡፡ ከዚህም በተያያዘ የቅርቧን

ለኢትዮጵያውያን ሁሉ የቆማችሁለትን ዓላማ ለዩ – ሰርፀ ደስታ

November 23, 2021
ሰሞኑን በኢትዮጵያውያን፤ ኤርትራውያን፣ሱማሌያውያን እንዲሁም ሌሎች ለእውነት የቆሙ ወዳጆች በየአገሩ የታየው በአንድ ተሰልፎ የምዕራባውያንን ሴራ ማውገዝ እጅግ ካስደሰቱኝ ነገር ነው፡፡ እንዲህ ሲሆን ዓለም ይፈራሀል፣ ያከብርሀል፡፡
1 90 91 92 93 94 250
Go toTop