ነፃ አስተያየቶች የዐብይ አሕመድ ተውኔት፣ ገቢር አምስት – መስፍን አረጋ January 8, 2022 by ዘ-ሐበሻ ጥያቄ፡ የተጭበረበረው ምርጫ መጭበርበሩ ሙሉ በሙሉ ስለተረሳና ኦነጋውያን አዲሳባን ሙሉ በሙሉ ስለተቆጣጠሩ እስክንድር ነጋ ምንም አያመጣም ተብሎ ታሰበና ከእስር ተፈታ፡፡ ዐብይ አሕመድ ድምጹን አጥፍቶ Read More
ነፃ አስተያየቶች ለይቶና አቅዶ የገጨንን ዘር ጨፍጫፊ ሾፌር ለቀው ተሽከርካሪውን (የነጂውን) እንዴት እንክሰሰው? – ወንድእጥር መኮነን January 8, 2022 by ዘ-ሐበሻ ለክቡር ጠቅላይ ሚኒስትር ማሳሰቢያ- ጽሁፍ ከምሰራው ስራም ከመስሪያቤቴ አቋም ጋርም አይያያዝም!! – ወንድእጥር መኮነን የሰሜን እዝ ጭዳነት ዝንጋኤ ይገባዋልን? ሞረሽ ለሃገሬ ብለው ለተሰዉት ጀግኖች Read More
ነፃ አስተያየቶች ለቂም በቀል ያልታጨ ማንነት – በቀለ January 8, 2022 by ዘ-ሐበሻ አዲሱ ትውልድ አምቆ የያዘውን አልበገር ባይነት ወቅትን ጠብቆ ተነሳ !!! ኢትዮጵያን አዳነ እውነትም አኩሪ ተግባር ፈፀመ የማንነታችን ተምሳሌት በዚህ ዘመን የተገኙ ከቀድሞዎቹ ጀግኞች ተርታ አሰለፈው Read More
ነፃ አስተያየቶች ለልብ ሰባሪው ሰበር (ከፈረሱ በፊት ለቀደመው ጋሪ) የሚሰጡ ማብራሪያዎች ሁሉ የንፁሐንን እንባ አያብሱም። ሲና ዘ ሙሴ January 8, 2022 by ዘ-ሐበሻ ሰበር ዜና ፤ እነ ጃዋርን እና እነ ሥብሐትን ፣ በነሱ ክስ የተመዘገቡትን ሁሉ ከሞራል አንፃር ፈታናቸው ። ከሞራል አንፃር እነ ጃዋርን እነ ሥብሐትን ፈታናቸው ። ተባለ ። Read More
ነፃ አስተያየቶች ፍትህ የሌለበት ይቅርታና ምህረት በምድር ላይ ቀርቶ በሰማይ ቤትስ ይኖር ይሆን?? January 8, 2022 by ዘ-ሐበሻ እነ ስባሃት ነጋ ተፈቱ፣ እነ ጀዋር ተፈቱ፣ እነ እስክንድርም ምን ያህል ጦር እንደመሩና የተኛውን እዝ እንደ አጠቁ ባናውቅም በምህረት ተፈቱ። ´የለህም አይባል ይመሻል ይነጋል Read More
ነፃ አስተያየቶች ደም ሳይደርቅ ዕርቅ January 8, 2022 by ዘ-ሐበሻ ኢትዮጵያን ለማዳን እና ለመታደግ የሚፈልግ ሠዉ አለማግኘቷን እና በፍለጋ ላይ እንደነበረች ለአለፉት ፴ ዓመት እናት አገር ስትባዝን ነበረች ፡፡ ጨርቅ እና ወርቅ እያነፃፀርን ሲረግሙን አሜን Read More
ነፃ አስተያየቶች ሙስና ሳያጠፋን እንዋጋዉ (ስንታየሁ ግርማ) January 8, 2022 by ዘ-ሐበሻ የስነ ምግባር ዝቅጠት ዋነኛ የ ሙስና መንሰኤ መሆኑን ብዙዎች ይስማሙበታል፡፡ በዚህ አለም እንደ ሥነምግባር በመጥፎም ሆነ በጥሩ ለሀገርም ሆነ ለተቋማት ወሳኝ ነገር የለም፡፡ በአለም Read More
ነፃ አስተያየቶች ተሐድሶ፣ መልሶ መላልሶ! (በፍቃዱ ዘ.ኃይሉ) January 8, 2022 by ዘ-ሐበሻ ልክ የዛሬ 4 ዓመት ገደማ፣ በታኅሣሥ ወር 2010 አካባቢ የተጀመረውን የኢሕአዴግ ውስጠ ተሐድሶ የለውጥ ማዕበል ሁሉም ሰው በዋህነት ተቀብሎ ነበር። የኢትዮጵያ መንግሥት አሁንም ተመሳሳይ Read More
ነፃ አስተያየቶች የህዝብ እና አገር ሞት ዋጋ ስንት ነዉ ? – ማላጂ January 8, 2022 by ዘ-ሐበሻ በኢትዮጵያ ለዘመናት የዜጎችን ሞት እና የአገር ክህደት ሲያስተናግድ የነበረዉን የግፍ ስርዓት ዕድሜ ለማራዘም ሲባል የኢትዮጵያን እና ህዝቧን የመከራ መጠን እና ዘመን የሚያራዝም መዉዘምዘም ምንም Read More
ነፃ አስተያየቶች የኢትዮጵያ ጠቅላይ ሚኒስትር የኖቤል የሰላም ሽልማትን ያጽድቁ ወይም ይሻሩ January 7, 2022 by ዘ-ሐበሻ ጽሁፍ: ዮናስ ብሩ ትርጉም: መስከረም ባልከው በቅርብ ጊዜ ትውስታ የአለም አቀፍ ሚዲያዎችን ፣ የአለምአቀፍ ጥናትና ምርምር ተቋማት ከፍተኛ ቁጣን እና የተባበሩት መንግስታት፣ የአውሮፓ ህብረት Read More
ነፃ አስተያየቶች ወያኔ ዳግም እንዲወረንና እንዲገለን ቀርቶ እንዲኖርስ እንፈቅድለታለን ???? January 6, 2022 by ዘ-ሐበሻ የማንኛውም መንግሥት”ሀሁ’—– የዜጎቹን ደህንነት መጠበቅ ነው። የዜጎቹን ደህንነት መጠበቅ ያልቻል አገዛዝ ስልጣኑ “የዛፍ ላይ እንቅልፍ ” ብቻ ሳይሆን፤ ለዘመናት በደምና በአጥንት የተገነባን የአገርና የህዝብን Read More
ነፃ አስተያየቶች ጀፍሪ ፌልትማን እንደ ኸርማን ኮኸን – መስፍን አረጋ January 5, 2022 by ዘ-ሐበሻ ኸርማን ኮኸን (Herman Cohen) በትልቁ ጆርጅ ቡሽ ዘመን (1989-1993) በአሜሪቃ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ውስጥ የአፍሪቃ ጉዳዮች ኃላፊ የነበረና ወያኔን በኢትዮጵያ ሕዝብ ላይ ለመጫን ያንበሳውን Read More
ነፃ አስተያየቶች ነፃነት በአድርባይነት እና በችሮታ አይገኝም January 4, 2022 by ዘ-ሐበሻ ኢትዮጵያን እና ኢትዮጵያዉያንን ከስሩ ለማጥፋት የተለያዩ ደረጃዎች እና ክፍሎች ሲታይ አሁን ላይ የመጨረሻዉ የአጥፍቶ መጥፋት ትንቅንቅ ተጋድሎ ቀጥሏል ፤ ብሷል ፡፡ ለዚህም የጥፋት እና Read More
ነፃ አስተያየቶች “ክፉ ሞቶም ይገድላል” ማላጂ January 3, 2022 by ዘ-ሐበሻ በኢትዮጵያ ታሪክ ለህዝብ እና አገር ጠንቅ የሆኑ የአስተሳሰብ እና ተግባር የጥፋት መልዕክተኞች በተለያየ ዘመን እና የታሪክ አጋጣሚ ኢትዮጵያዊነት እና ኢትዮጵያ ለማጥፋት በዋናነት ቅድሚያ ተሰጥቶ Read More