ነፃ አስተያየቶች - Page 64

የባለሙያ ቡድናችን ከፍተኛ ደረጃ ያላቸውን የግልነፃ የመረጃ ስብሰባዎች

የአማራው ሃብት የሆነው የአባይ ወንዝ ግድብ ችሮታ ያስታረቀን ፣ መቻቻልን ያላብሰን ይሆን ወይስ ያፋጀናል ?

August 14, 2022
ተዘራ አሰጉ ታላቁ የአማራ ህዝብ ኢትዮጵያ እንደ ሃገር እድትቀጥል ነፍሱን፣ ህይወቱንና እሱነቱን ገብሯል፣ አሁንም በትዕግስት የሚቻለውን ሁሉ እያደረገ ነው። ይህ ክሳቴ ማንም ኢትዮጵያዊ የማይክደው

ትንሿ ምሳር ወይም ጥልቆ ትልቁን የኮሶ ዛፍ ገዝግዛ ትጥላለች! – አገሬ አዲስ

August 13, 2022
ነሓሴ 7 ቀን 2014 ዓም(13-08-2022) ዕድሜ ለሸጋው አማርኛ ቋንቋችን እንጂ ብዙ ትምህርትና ምክር የምንቀስምባቸው፣በተግባር የተፈተኑ አባባልና ምሳሌዎች አሉን።እነዚህ ትምህርተ ጥቅሶች ለበጎ፣ለመጥፎ፣ ለደስታ፣ ለሃዘን፣ ለምስጋና፣

እሺ የጉራጌ ዞን ክልል ሆነ እንበል:: ከዛስ? – ብርሃኑ ዘርጋው

August 13, 2022
ወድቆ ተጋጭቶና ተላልጦ ሰላማዊ ሰልፍ አድርጎ ራሱን በራሱ የሚያስተዳድር የጉራጌ ክፍለ ሐገር እንዲመሰረት የኢትዮጵያ ፌዴራላዊ መንግስት በጎ ፈቃድ አገኘ እንበል:: ፈንጠዝያው በጉንችርየና በጉብርየ ከአገና

የኢትዮጵያ ካሽሚር የሆነው የወልቃይት ጠገዴ ጉዳይ ሊፈታ የሚችለው በወታደራዊ ሃይል ብልጫ ነው!!!

August 12, 2022
መሰረት ተስፉ (Meseret.Tesfu@yahoo.com) ህወሓት ትግራይን አገር ለማድረግ ፈለገ አልፈለገ በዝርፊያ ይዞት የነበረውን ወልቃይት ጠገዴን የሚቆጥረው እንደ ደም ስሩ ወይም እንደ ልብ ትርታው ነው። በመሆኑም

የሰሜን ኢትዮጰያው ጦርነት ድርድርና የአደራዳሪዎቹ ማንነት ያስከተለው ተስፋና ስጋት – አክሊሉ ወንድአፈረው

August 7, 2022
ነሀሴ 1. 2014  (August 7, 2022) አክሊሉ ወንድአፈረው (ethioandenet@bell.net) በብልጽግና የሚመራው በኢትዮጵያ መንግስት እና ሀወሀት መሀል ለሚደረገው ድርድር  እስካሁን ሂደቱን  ሲመራ የቆየው የአፍሪካ ህብረት

ለኢትዮጵያ ትንሣኤ መራቅም ሆነ መቅረብ ብቸኛ ተጠያቂው አማራው ነው! – ዳግማዊ ጉዱ ካሣ

August 7, 2022
ተወደደም ተጠላ የትንሣኤ ቀን ቀርባለች፡፡ የተዘራው ሁሉ በቅሎ፣ ቡቃያውም አድጎና አዝመራው ጎምርቶ ምርቱ ሊታፈስ የቀረን ጊዜ እጅግ አጭር ነው፡፡ በወላድ አነጋገር ዘጠነኛው ወር ውስጥ
1 62 63 64 65 66 250
Go toTop