ነፃ አስተያየቶች - Page 63

የባለሙያ ቡድናችን ከፍተኛ ደረጃ ያላቸውን የግልነፃ የመረጃ ስብሰባዎች

የኢትዮጵያ ለሂቃን የአስተምህሮ ግጭቶች (ገለታው ዘለቀ)

August 23, 2022
የኢትዮጵያ የፖለቲካ ለሂቃን በኔሽን ቢዩልዲንግ ዘዴ ላይ ሁለት የተለያዩ ትምህርቶችን የሚከተሉ ሲሆን የእነዚህ ትምህርቶች ግጭት የለሂቁን ክፍፍል እያሰፋ የረጋ ሃገረ መንግስት እንዳንመሰርት አድርጎናል። ዛሬ

ይድረስ ለአማራ ምሁራን! ሌላውን ድስኩር ተውና የአማራን ዘር ፍጅት አስቁሙ! – በላይነህ አባተ

August 22, 2022
በላይነህ አባተ (abatebelai@yahoo.com) “እየየም ሲደላ ነው” ይባላል፡፡ አማራን ለማጥፋትና እርስቱን ለመቀማት ዛሬም የጦር ነጋሪት እየተጎሰመበት የአማራ ምሁራን ዛሬም በግድብ ስብከት፣ በሰይጣኖች የማይታመንና የማይጠና እርቅና

ስለአገራችን የማክሮ ኢኮኖሚ ፖሊሲ ችግር በአቶ ሚሊዮን ዘአማኑኤልና በጽዮን ዘማርያም የቀረበውን ጽሁፍ የሚመለከት ሀተታዊ ትችት!

August 21, 2022
ፈቃዱ በቀለ(ዶ/ር) ነሐሴ 21፣ 2022 በአቶ ሚሊዮን ዘአማኑኤልና በጽዮን ዘማሪያም ዘሃበሻ ድረ-ገጽ ላይ ስለኢትዮጵያ ኢኮኖሚ የሚያቀርቧቸውን ጽሁፎች  አልፎ አልፎ አነባለሁ። አሁን ደግሞ “የኢትዮጵያ ማክሮ

ቅራኔን መፍታት በብልሃት፣ (ከጆቢር ሔይኢ)

August 20, 2022
በአሁኑ ጊዜ በአገራችን ከርሮ ያለው የብሔርና የሃይማኖት ቅራኔ ነው።ብሔር የኅብረተሰብን የእድገት ደረጃ ተከትሎ የተከሰተ፣በቋንቋ፣በባህል፣በልማድ፣በታሪክ የተሳሰረ፣ በባህርይ የሚንጸባርቅ ሥነልቦናዊ  ዘይቤ ያዳበረ፣በአንድ አርማና አላማ ሥር የተሰለፈ፣ጸንቶና

ሰው ለሰው እረኛ መሆን ካልቻለ ሠላምን አያገኛትም – መኮንን ሻውል ወልደጊዮርጊስ

August 20, 2022
(በሞራል   ቢስነት እየተገዳደልን  መኖር  ለእኛ ኢትዮጵያውያን የሚያሳፍር መሆኑንን … ሰው መሆናችንን  ያለመገንዘብ አባዜ መሥፈኑን ። እኛ …ራሳችንን እንዲህ እና እንዲያ ብለን ለራሳችን ሥም አውጥተን ወይም

ሸኖ፣ አሌልቱ፣ ቤኪ፣ ሰንዳፋና ለገጣፎ – ከመርሐጽድቅ መኮንን አባይነህ

August 16, 2022
ከዚህ በላይ በስም የጠራኋቸው አነስተኛና መካከለኛ ከተሞች የግልም ሆነ የህዝብ ማመላለሻ አሽከርካሪዎችና ተሽከርካሪዎች ከዎልድያ፣ ከደሴም ሆነ ከሰቆጣ በሸዋ-ሮቢት፣ በደብረ-ሲናና በደብረ-ብርሃን በኩል አድርገው ወደሀገሪቱ ርእሰ-ከተማ፣
geletaw

አቶ ገለታው ዘለቀ በኢትዮ 360 ላይ ተጋብዞ ስርዓታዊ ሽብር በሚለው አርዕስት ላይ በኤርምያስ ለገሰ ለቀረቡለት ጥያቄዎች ለሰጣቸው መልሶች ትችታዊ አስተያየት!

August 16, 2022
ፈቃዱ በቀለ(ዶ/ር) ነሐሴ 16፣ 2022 በመጀመሪያ ደረጃ ኢትዮጵያ ብቻ ነች ከሌሎች የአፍሪካ አገሮች ጋር ስትነፃፀር የተጠናቀቀ የመንግስት መኪና አወቃቀር(State Building) የነበራት አገር የሚለው በመሰረቱ አከራካሪ መልስ ነው።

አማራ፦ ህልውናህ ያለው በአንተው መዳፍ ውስጥ ነው (እውነቱ ቢሆን)

August 15, 2022
አማራ አሁን እየደረሰበት ያለውን መከራ፣ ጭፍጨፋ ፣መንገላታታና  ስደት እርሱ  ራሱ “”እምቢ”‘ ብሎ “”በቃኝ”” ብሎ ማስቆም ካልቻለ ህገ መንግስቱ፣ አብይ አህመድ ፣ደመቀ መኮንን ወይንም የፌደራል ፖሊስና፣የደህንነቱ ተመስገን
1 61 62 63 64 65 250
Go toTop