ነፃ አስተያየቶች - Page 61

የባለሙያ ቡድናችን ከፍተኛ ደረጃ ያላቸውን የግልነፃ የመረጃ ስብሰባዎች

በኢትዮጵያ የፕሬስ ነፃነት ‹‹ከኮሎኔሉ ወደ ኮሎኔሉ!!!›› ብዕረኞች እልፍ ጠመንጃን የማረኩባት ሃገር !!!

September 10, 2022
ሚሊዮን ዘአማኑኤል ኢት-ኢኮኖሚ /ET- ECONOMY ለፕሮፌሰር መስፍን ወልደማርያም መታሰቢያ ትሁን……ፕሮፌሰር ዛሬም የጋዜጠኞች እስራት ቀጥሎል!!! የሚጮህላቸውም ጠፋ!!! ከሽህ ሳንጃ በአፈሙዝ ጠመንጃ ያዢዎች፣ አራት ሞጋች ጋዜጦች

ማሩኝ! – በላይነህ አባተ

September 10, 2022
በላይነህ አባተ(abatebelai@yahoo.com) ዓይኔን ተሚጥሚጣ በተሰራ ድልህ ያጠብኩ ዋሾና አጭበርባሪ ነኝ፡፡ የዚህን ዘመን ባለስልጣኖች፣ፓስተሮች፣ ሼሆች፣ ጳጳሳትና ፓትርያሪኮች ያህል ባይሆንም ይህቺ ነገ የምታልፈዋ ምድራዊ ዓለም አታላኝ

አይ ዘመን! እኔ ዕምለዉ ኢትዮጵያ ለኢትዮጵያዉያን እና ለአገር  ለኖሩት መኗሪያ እና መጠጊያ የምትሆነዉ መቸ ነዉ

September 10, 2022
ኢትዮጵያ ለኢትዮጵያዉያን ትሆን ዘንድ የመልካም ምኞት መግለጫ የምንሰጣጠዉ መቸ ይሆን ፤ ከማን ……..? ለምን እና እስከመቸ ይሆን በየዓመቱ ፲፫ኛዋን ወር  በሚቀደድ እና በሽድድ ስያሜ

በራስ መረብ ግብ በማስቆጠር ኦሮሙማን የሚስተካከል የለም!!! – ዳግማዊ ጉዱ ካሣ

September 8, 2022
ከዚህኛው ወይም ከዚያኛው ነገድ ወይ ጎሣ በመወለዱ የሚኮራና ኩራቱንም በትዕቢት ተወጥሮ በይፋ የሚያውጅ የሀገር መሪ እስካለ ድረስ ያ ሀገር በዕድገት መመንደጉ በሥልጣኔም መወንጨፉ እንደህልምና

የሌባ ዓይነ ደረቅ መልሶ ልብ ያደርቅ – ሰማነህ ታምራት ጀመረ፤ ኦታዋ፤ ካናዳ

September 8, 2022
ጵጉሜን 3 ቀን 2014 ዓ.ም. መቸመ እንደ አማርኛ ነገርን በቅኔ ሃሳብን በዘዴ እያዋዛና እያሳቀ የሚገልፅና የልብን የሚአደርስ ቋንቋ ብዙ አይገኝም።  ከኢትዮጵያዊያ አባባሎች ውስጥ ‘የሌባ ዓይነ ደረቅ

ሕወሃት አምናም ዘንድሮም ትክክል ነው –የፕሮፓጋንዳ  አቅጣጫው  (ከአሁንገና ዓለማየሁ)

September 7, 2022
ሁሉም ያለሙያው የፖለቲካ ተንታኝ ሆኗል የሚል ብዙ ቅሬታ ይሰማል። ይሄ ቅሬታ ከሚመለከታቸው ሰዎች አንዱ ነኝ። ፖለቲከኛ ፣ የፖለቲካ ሳይንስ ተመራማሪም ሆነ ጋዜጠኛ አይደለሁም።   በአብዮቱ 

ጎበዜና ቆቦ

September 7, 2022
ጎበዜ ሲሳይ በያዝነው በነሐሴ ወር በቆቦ አካባቢ ስለነበረው ሁኔታ የተናገረው ሃቅ ጉዱ የተጋለጠውን የብልጽግና ካድሬ መንጋ እያጥውለወለው ሰንብቷል። ጉዳዩን ከማስተካከል ይልቅ ለምን ተነገረ ብሎ

ጥላቻን የዘራ ጥላቻን እንጂ ፍቅርን አያመርትም!! – አኒሳ አብዱላሂ

September 6, 2022
“ ለችግሩ ምክንያት የሆነ አስተሳሰብና አሰራር ለመሰረታዊ ችግሮቻችን መፍትሄ አይሆኑንም ” ጥላቻን የዘራ ጥላቻን እንጂ ፍቅርን አያመርትም!! አንባቢያን በሁለቱ ግለሰቦች አማካኝነት በቀረበው መጣጥፍ ላይ
1 59 60 61 62 63 250
Go toTop